ጅቡቲ

ጅቡቲ በይፋ የጅቡቲ ሪፐብሊክ በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ ሀገር ናት። ከሰሜን በኤርትራ፣ ከምዕራብና ደቡብ በኢትዮጵያና ከደቡብ ምሥራቅ በሶማሊያ ትዋሰናለች።

የጅቡቲ ሪፐብሊክ
جمهورية جيبوتي
ጁምሁሪያት ጂቡቲ
République de Djibouti

የጅቡቲ ሰንደቅ ዓላማ የጅቡቲ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር «Unité, Égalité, Paix»
(አንድነት፣ እኩልነት፣ ሰላም)
የጅቡቲመገኛ
የጅቡቲመገኛ
ጅቡቲ በአረንጓዴ ቀለም
ዋና ከተማ ጅቡቲ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ፈረንሳይኛዓረብኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ግማሽ ፕሬዝዳንታዊ ሪፐብሊክ
እስማኤል ኦማር ገለህ
አብዱልካድር ካሚል ሞሐመድ
ዋና ቀናት
ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፷፱
(June 27, 1977 እ.ኤ.አ.)
 
ነፃነት ከፈረንሳይ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
23,200 (149ኛ)
0.09
የሕዝብ ብዛት
የ2009 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2000 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
864,000 (160ኛ)
460,700
ገንዘብ የጅቡቲ ፍራንክ
ሰዓት ክልል UTC +3
የስልክ መግቢያ +253
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .dj

ታሪክ

የጅቡቲ ታሪክ የሺህ ዓመታት ነው። የአካባቢው ነዋሪዎች ከግብፅ፣ ሕንድና ቻይና የተለያዩ ሽቶዎችና ቅመማትን በእንስሳ ቆዳ ይገዙ ነበር። ከአረብ ልሳነ ምድር አቅራቢያ ስለነበሩ ሱማሌዎችና አፋሮች ወደ እስልምና በድሮ ጊዜ ከተለወጡት ሕዝቦች መካከል ይገኛሉ።

የአመራር ክልሎች

ጅቡቲ በአምስት ክልሎችና አንድ ከተማ ተከፍላለች። እነዚህም፦

  • ታጁራ ክልል
  • አሊ ሳቤህ ክልል
  • አርታ ክልል
  • ኦቦክ ክልል
  • ዲክል ክልል
  • ጅቡቲ (ከተማ)


Tags:

ሶማሊያኢትዮጵያኤርትራየአፍሪካ ቀንድ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቱርክወሲባዊ ግንኙነትኢያሱ ፭ኛቡናነብርቅኝ ግዛትቡላአውሮፓ ህብረትሶማሌ ክልልሥነ-ፍጥረትአባይቅልጥ አለትሕገ መንግሥትአቡነ አሮን ገዳምይስማዕከ ወርቁገብረ ክርስቶስ ደስታውሻአብርሐምስእላዊ መዝገበ ቃላትኤቨረስት ተራራሥነ ውበትካናዳድንጋይ ዘመንዮሐንስ ፬ኛፋኖሥነ ዕውቀትፈንገስሙቀትይቺም ቂንጥር ሆና ቡታንታ አማራትቴዲ አፍሮፋሲል ግቢአዳልሴቶችምዕራብ አፍሪካኦሮሚኛክሮማቶግራፊፕሮቴስታንትአይጥተውሳከ ግሥሰንሰልየተባበሩት ግዛቶችእንቁላል (ምግብ)የኢትዮጵያ ፍትህና ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ግንባርመንግስቱ ኃይለ ማርያምውበት ለፈተናጃካርታፀሐይቋንቋዕድል ጥናትየወፍ በሽታገዳ ሥርዓት አራማጅ ፓርቲኮሶ በሽታህይወትሀይቅፈረስሰባአዊ መብቶችትዊተርገብስኦሪት ዘፍጥረትየይሖዋ ምስክሮችዋናው ገጽ/ለጀማሪወች/ፊደል አጻጻፍጨረቃ ላይ መውጣትዱባይአፍሪቃየቅባት እህሎችአቡነ ጴጥሮስሙዚቃይምርሃነ ክርስቶስአዋሳዓለም-አቀፍ መደበኛ የመጽሐፍ ቁጥር🡆 More