አርመኒያ በአውሮጳና እስያ ጠረፍ የሚገኝ ሀገር ነው።
Հայաստանի Հանրապետություն Hayastani Hanrapetut’yun | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Մեր Հայրենիք Mer Hayrenik | ||||||
አርመንያ በቀይ ቀለም | ||||||
ዋና ከተማ | የረቫን | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | አርሜንኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር | ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ አርመን ሳርክስያን ካረን ካራፐትያን (ተግባራዊ) | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) | 29,743 (138ኛ) | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት | 3,000,000 (134ኛ) | |||||
ገንዘብ | ድርሃም | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +4 | |||||
የስልክ መግቢያ | +374 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .am .հայ |
አርመኒያ ከ1984 ዓም ጀምሮ ራሱን የቻለ ነፃ አገር ሆኗል። የተባባሪ መንግሥታት አባል ቢሆንም፣ ከአንዱ ሌላ አባል እርሱም ፓኪስታን ዲፕሎማስያዊ ተቀባይነት የለውም።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article አርመኒያ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.