አምስተርዳም

አምስተርዳም በይፋ (በሕግ) ከ1806 ዓ.ም.

ጀምሮ የነዘርላንድ ዋና ከተማ ሆኗል። ሆኖም የነዘርላንድ መንግሥት መቀመጫ በተግባር በደን ሃግ ከተማ ቆይቷል።

በዚህ ሥፍራ መንደር ከ1267 ዓ.ም. ጀምሮ ይዘገባል፤ ስሙም «አምስተለርዳም» ማለት «የአምስተል ወንዝ ገደብ» ተባለ። ወንዙም ከጥንታዊ ሆላንድኛ /አመሰተለ/ «ውሃ ሠፈር» ተሰየመ።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 737,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 52°21′ ሰሜን ኬክሮስ እና 04°54′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

Tags:

1806ነዘርላንድዋና ከተማደን ሃግ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አደብ ገዛጉንዳንወሎደብረ ማርቆስሂሩት በቀለኦሮምኛእንግሊዝኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት 1972ዓሣአባይበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርማንችስተር ዩናይትድይኩኖ አምላክደብረ ብርሃንክርስትናየወላይታ ዞንቤተ መድኃኔ ዓለምየሥነ፡ልቡና ትምህርትአክሊሉ ለማ።የኮምፒዩተር አውታርሰዓሊየኢትዮጵያ ካርታ 1459 በዝርዝርሕገ መንግሥትታንዛኒያኮምፒዩተርአስናቀች ወርቁሸዋተዋንያንአዳምትንቢተ ኢሳይያስሰምና ፈትልቅዱስ ሩፋኤልዓፄ ቴዎድሮስግዕዝ አጻጻፍሻማገብርኤል (መልዐክ)ክርስቲያኖ ሮናልዶኒንተንዶየኮርያ ጦርነትኦክሲጅንሙቀትሊያ ከበደየትንቢት ቀጠሮየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንአዳልኦሮሞMስነ አምክንዮLአፈወርቅ ተክሌወልቃይትአዳም ረታንብእስልምናትግራይ ክልልጃፓንሊቨርፑል የእግር ኳስ ክለብኢያሱ ፭ኛእርድታምራት ደስታየነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥጉጉትቅዱስ ላሊበላሶዶቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትመጠነ ዙሪያዘመነ መሳፍንትጡት አጥቢሲቪል ኢንጂነሪንግነጭ ሽንኩርትመስቀል🡆 More