ቬኔዝዌላ

ቬኔዝዌላ (እስፓንኛ፦ Venezuela) የደቡብ አሜሪካ አገር ነው። ዋና ከተማው ካራካስ ነው።

ቬኔዝዌላ ሪፐብሊክ ቦሊቫሪኣና
República Bolivariana de Venezuela

የቬኔዝዌላ ሰንደቅ ዓላማ የቬኔዝዌላ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Gloria al Bravo Pueblo

የቬኔዝዌላመገኛ
የቬኔዝዌላመገኛ
ዋና ከተማ ካራካስ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እስፓንኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ
ኒኮላስ ማዱሮ (ተከራከረ)
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
916,445 (32ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
31,775,371
ሰዓት ክልል UTC –4
የስልክ መግቢያ 58
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .ve
ቬኔዝዌላ
የቬኔዝዌላ ፕሬዚዳንት ክርክር። ቀይ - ማዱሮ ዕውቀና ተሰጠ። ሰማያዊ፦ ጓይዶ ዕውቀና ተሰጠ

2011 ዓም የመሪነት ቀውስ

በ2011 ዓም በቬኔዝዌላ የመሪነት ክርክር አለ። ባለፈው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አቶ ኒኮላስ ማዱሮ አሸነፈ። የተቀራኒው አቶ ዋን ጓይዶ ወገን ግን በምርጫ ስላልተሳተፈ እሱ አልተመረጠም። ዳሩ ግን አቶ ጓይዶ በዋሺንግተን ዲሲ ድጋፍ አሁን በራሱ አዋጅ ራሱን ለፕሬዚዳንትነቱ ሾመ።

የዋሺንግተን ቅርብ ጭፍሮ አገራት ሁሉ የአቶ ጓይዶን ፕሬዚዳንትነት ጸድቀው፤ በ«ዲሞክራሲ» ዘመናዊ ትርጉም ዘንድ የአገሩ ሕዝብ ድምጽ ከዋሺንግተን ዲሲ ፈቃድ አይበልጥም ማለታቸው ነው። በተጨማሪ ዋሺንግተን ለዓለም አገራት ሁሉ «ወገናችሁን ምረጡ» ብሎ ያስገድዳል።


Tags:

እስፓንኛካራካስደቡብ አሜሪካ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሚካኤልሻታውኳጫትጳውሎስ ኞኞየወላይታ ዞንአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲዳታቤዝማሪቱ ለገሰጅማ ዩኒቨርስቲስዊድንየሐበሻ ተረት 1899ደብረ ታቦር (ዓመት በዓል)አስናቀች ወርቁፋሲለደስየአውርስያ ዋሪዳኛቸው ወርቁዓለም-አቀፍ መደበኛ የመጽሐፍ ቁጥርሀይቅዌብሳይትጉግልይኩኖ አምላክስነ አምክንዮየዮሐንስ ወንጌልየሮማ ግዛትከፍትፍቱ ፊቱ ከጠላው ማቶቱቀዳማዊ ምኒልክመሐመድፊሊፒንስካይ ሃቨርትዝበሬኃይሌ ገብረ ሥላሴኢየሱስቁላየወባ ትንኝትዝታሐሙስበለስሐረግ (ስዋሰው)ሽፈራውባርነትቫስኮ ደጋማሂሩት በቀለየኦሎምፒክ ጨዋታዎችመስተዋድድፍትሐ ነገሥትእርድበዓሉ ግርማሲሸልስየቅርጫት ኳስየሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል (ኢትዮጵያ)ቁስ አካልየትነበርሽ ንጉሴሚያዝያ 27 አደባባይሶማሌ ክልልባህር ዛፍጨረቃየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ከዐፄ ልብነ ድንግል እስከ ዐፄ ቴዎድሮስ ክፍል ፩/፪የማርቆስ ወንጌልባሕር-ዳርቀነኒሳ በቀለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንድሬዳዋገብረ ክርስቶስ ደስታአገውአሸንዳንብሴቶችማሲንቆቱርክአዳም ረታሰዶምውቅያኖስእስልምናአበበ ቢቂላኑግ ምግብ🡆 More