R

R / r በላቲን አልፋቤት አሥራ ስምንተኛው ፊደል ነው።

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

R
ግብፅኛ
ተፕ
ቅድመ ሴማዊ
ሬስ
የፊንቄ ጽሕፈት
ሬስ
የግሪክ ጽሕፈት
ኤትሩስካዊ
R
ላቲን
R
D1
R R Greek nu R Roman N

የ«R» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ሬስ» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የራስ ስዕል መስለ። ለዚህ ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ሮ" (Ρ ρ) ደረሰ።

ከ400 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ በአንዳንድ ምዕራባዊ ግሪክ አልፋቤት እንዲሁም በላቲን አልፋቤት ይህ ምልክት ከነጅራቱ ጋራ እንደ ዛሬው «R» ሊጻፍ ጀመረ። ስለሆነም ከዘመናት በሗላ በ50 ዓም. አካባቢ፣ የ/ፕ/ ቅርጽ ከቀድሞው «𐌐» ወደ «P» (የቀድሞ /ር/ በመምሰል) ተቀየረ።

በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ረ» («ርእስ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ሬስ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'R' ዘመድ ሊባል ይችላል።

R
በ"Wiki Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ R የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

Tags:

ላቲን አልፋቤት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሥነ ጽሑፍአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስወርቅወሎአሸንዳየጣሊያን መንግሥት (1861–1946 እ.ኤ.አ.)ጀርመንየአድዋ ጦርነትሳዑዲ አረቢያጣልያንየይሖዋ ምስክሮችማሪቱ ለገሰሳይንስሃይል (ፊዚክስ)ደመቀ መኮንንየጥንተ ንጥር ጥናትእንጀራተእያ ትክል ድንጋይየሉቃስ ወንጌልቅዱስ ሩፋኤልሆሣዕና በዓልፕሉቶድሬዳዋመልከ ጼዴቅህንድየኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙርአክሊሉ ሀብተ-ወልድአንድምታአበሻ ስምመጥምቁ ዮሐንስየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንቼልሲሥርአተ ምደባቤተ አማኑኤልየተፈጥሮ ሕግጋት ጥናትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየመጀመሪያው የዓለም ጦርነትቤተ እስራኤልኣበራ ሞላወጋየሁ ደግነቱየሺጥላ ኮከብየዔድን ገነትጎንደር ከተማይምርሃነ ክርስቶስኩንታልአፍሪቃቀለምወይን ጠጅ (ቀለም)ዶቅማአቡነ አሮን ገዳምኢንተርኔት በኢትዮጵያፕሬዝዳንትየዓለም መሞቅኣጣርድጋምቤላ (ከተማ)የሥነ፡ልቡና ትምህርትቤላሩስቅዱስ ያሬድእንዶድቭላዲሚር ፑቲንፑንትዩናይትድ ኪንግደምድመትየውሻ አስተኔድረ ገጽ መረብተረትና ምሳሌዕድል ጥናትብጉንጅፔንስልቫኒያ ጀርመንኛህግ አውጭቤተ ማርያምጥቁርህሊናቀነኒሳ በቀለ🡆 More