ማላዊ በአፍሪካ ውስጥ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ሃገር ናት። ከማለዊ ጋር የሚገናኙ ሀገሮች ታንዛኒያ ፣ ዛምቢያ እና ሞዛምቢክ ናቸው። ማላዊ ሐይቅ የሀገሪቱን 1/3 መሬት ይይዛል።
የማላዊ ሪፑብሊክ | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ዋና ከተማ | ሊሎንግዌ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ, ቺቸዋ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት | አርሰር ፒተር ሙጣሪካ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) | 118,480 (98ኛ) | |||||
ገንዘብ | ክዋቻ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +265 |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ማላዊ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.