ላቲን ጽሕፈት እንደ ላቲን አልፋቤት ተራ 26 ፊደላት ያህል የጠቀሙት አልፋቤቶች ጽሕፈት ዘዴ ነው። በነዚህ ፊደል ምልክቶች ስብስብ በጋራ የጠቀሙት አልፋቤቶች ስብሰባ ነው። ለምሳሌ የላቲን አልፋቤት ለሮማይስጥ (ወይም «ላቲን») ከመሆኑ በላይ፣ የጣልኛ አልፋቤት፣ የእስፓንኛ አልፋቤት፣ የፈረንሳይኛ አልፋቤት፣ የእንግሊዝኛ አልፋቤት ወዘተ.
ሁላቸው የላቲን ጽሕፈት አይነቶች ናቸው፣ ሁላቸውም በላቲን ጽሕፈት ይጻፋሉ። ከነዚህ በላይ በአለም ዙሪያ አሁን አብዛኞቹ ልሳናት በላቲን ጽሕፈት ነው የሚጻፉ።
እንዲሁም ዓለም አቀፍ ድምጻዊ አልፋቤት (IPA) በላቲን ጽሕፈት ፊደላት ላይ ይመሠረታል።
የላቲን ጽሕፈት 26 መሠረታዊ ፊደላት A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z ሲሆኑ ለአልፋቤቱ ታሪክ የላቲን አልፋቤትን ይዩ።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ላቲን ጽሕፈት, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.