ሃይማኖት

ሃይማኖት አንድ ሕብረተሠብ የሚያምንባቸው ጽኑ እምነቶች መሠረት ነው። በዓለም ውስጥ በርካታ ልዩ ልዩ ሃይማኖቶች አሉ።

ሃይማኖት
ሃይማኖት
የ«አብርሃማዊ» (ሮዝ) ወይንም የ«ዳርማዊ» (ቢጫ) ሃይማኖቶች ብዛት በየአገሩ

ዋና ዓለማዊ ሃይማናቶች ክርስትናእስልምናአይሁድና፣ የሕንዱ ሃይማኖት እና ቡዲስም ናቸው። እነዚህ ሃይማኖቶች በአንዳንድ አገር በይፋ የመንግሥት ሃይማኖት ሁኔታ አላቸው። ከነዚህ መጀመርያ ሦስቱ. ክርስትና፣ እስልምናና አይሁድና፣ ሁላቸው ከአብርሐም ስለ ተነሡ፣ «አብርሃማዊ ሃይማኖቶች» ተብለዋል። ሒንዱኢዝምና ቡዲስም ግን ከሕንድ ተነሡና «ሕንዳዊ» ወይም «ዳርማዊ ሃይማኖቶች» ተብለዋል።

ሌሎች ሃይማኖቶች በአሁኑ ሰዓት በየትም አገር የመንግሥት ሃይማኖት ባይሆኑም፣ ባለፉት ዘመናት በታሪክ መንግሥታት ይኖራቸው ነበር፦ በተለይ ዛርጡሽና፣ ጃይኒስም፣ ሲኪስም፣ ዳዊስም፣ የኮንግ-ፉጸ ትምህርት፣ ሺንቶና የተለያዩ ኗሪ ወይም አረመኔ ሃይማኖቶች የቀድሞ መንግሥታት ነበሯቸው፤ የጠፉት ሃይማኖቶች ማኒኪስም እና አሪያኒስም ደግሞ የቀድሞ መንግስታት ነበሯቸው።

በተጨማሪ መቸም መንግስት ያልነበረላቸው በርካታ ሌሎች አነስተኛ ሃይማኖቶች ወይም እምነቶች አሉ ወይም በታሪክ ተገኝተዋል።

በአንዳንድ አስተሳሰብ ማርክሲስም-ሌኒኒስም በሃይማኖት ፈንታ የአንዳንድ መንግሥት ፍልስፍና፣ ትምህርት ወይም ርዕዮተ ዓለም በመሆኑ በውኑ እንደ አንድ ሃይማኖት መቆጠሩ ተገቢ ነው።

:

Tags:

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አፋር (ብሔር)ውዝዋዜኣበራ ሞላኤ.አይ.ኬ. ፎትቦልጌታመሳይ አበበአስናቀች ወርቁኃይሌ ገብረ ሥላሴገንዘብአፈወርቅ ተክሌበርእንጦጦእንግሊዝኛፋይዳ መታወቂያዩ ቱብሶቅራጠስኔዘርላንድግዕዝ አጻጻፍየስልክ መግቢያየኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙርፋሲካበላይ ዘለቀፈሊጣዊ አነጋገር ደአሸንዳፍቅርወደፊት ገስግሺ ውድ እናት ኢትዮጵያሩዝድንቅ ነሽተስፋዬ ሳህሉመንግሥተ አክሱምዚምባብዌምጣኔ ሀብትቤተ ሚካኤልየመጀመሪያው የዓለም ጦርነትየነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥቅዱስ መርቆሬዎስአዲስ አበባአባይ ወንዝ (ናይል)ባሻጣና ሐይቅስምጫትየቋንቋ ጥናትቤተ መድኃኔ ዓለምእየሱስ ክርስቶስየኢትዮጵያ መልክዐ ምድርፕሮቴስታንትዛጔ ሥርወ-መንግሥትቅዱስ ጴጥሮስጋምቤላ (ከተማ)ሥነ ጥበብመሬትአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲፍልስፍናና ሥነ ሐሳብየጊዛ ታላቅ ፒራሚድዱር ደፊቤተ ጎለጎታየቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ ዜና መዋዕልወንዝዐምደ ጽዮንኤፍሬም ታምሩደቡብ ኮርያቀጤ ነክ1960 እ.ኤ.አ.ሥነ ንዋይጂጂፒያኖሀጫሉሁንዴሳመጽሐፍተውሳከ ግሥመጠነ ዙሪያተዋንያንየዓለም መሞቅብረትፍልስፍና🡆 More