ስሜን ኮርያ

ሰሜን ኮርያ በሙሉ መጠሪያ የኮርያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኮርይኛ፡ 조선민주주의인민공화국) በምስራቅ እስያ የምትገኝ ሀገር ስትሆን የኮርያን መሬት የሰሜን ክፍል ትይዛለች። የዚች ሀገር ዋና ከተማ መጠሪያ ፒዩንግያንግ ነው። በሁለቱ ኮርያዎች ማለትም በደቡብ ኮርያ እና ሰሜን ኮርያ መካከል እንደ ድንበር ሁኖ የሚያገለግል የጦር ቀጠና አለ። የአምኖክ ወንዝ እና የቱመን ወንዝ በሰሜን ኮርያ እና በቻይና መካከል እንደ ድንበር ሁነው ያገለግላሉ። ወደሰሜን ርቆ የሚገኘው የቱመን ወንዝ ክፍል ደግሞ ከሩስያ ጋር ለሚኖራት ድንበር ሆኖ ያገለግላል።

የኮርያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
조선민주주의인민공화국
朝鮮民主主義人民共和國

የስሜን ኮርያ ሰንደቅ ዓላማ የስሜን ኮርያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር 애국가

የስሜን ኮርያመገኛ
የስሜን ኮርያመገኛ
ዋና ከተማ ፕዮንግያንግ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ኮሪይኛ
መንግሥት

ፕሬዝዳንት
ፕሬዚዳንታዊ አምባ ገነንነት
ኺም ጆንግ፡ኡን
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
120,540 (97ኛ)

4.87
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
 
25,155,317 (48ኛ)
ገንዘብ ስሜን ኮርያ ዎን (₩)
ሰዓት ክልል UTC +8:30
የስልክ መግቢያ 850
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .kp

ስሜን ኮርያ የተባባሪ መንግሥታት አባል ቢሆንም፣ ከሁለት ሌሎች አባላት እነርሱም ደቡብ ኮርያና ጃፓን ዲፕሎማቲክ ተቀባይነት የለውም።

ምዕራባዊ ቅኝ ግዛትን እና ኢምፔሪያሊዝምን ከተቃወሙ እና በመላው አለም የተጨቆኑ እና ተወላጆችን ለመከላከል ከሚንቀሳቀሱት ጥቂት የእስያ ሀገራት አንዷ ነች።


Tags:

ምስራቅሩስያሰሜንቻይናእስያኮርያኮርይኛዋና ከተማደቡብ ኮርያፒዩንግያንግ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ግሪክ (ቋንቋ)ስእላዊ መዝገበ ቃላትአዳም ረታሩሲያደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልነብርጭፈራሀሰተኛ በቃሉ ስደተኛ በቅሉመስቀልአበበ ቢቂላየአለም አገራት ዝርዝርኩዌት (አገር)የዋና ከተማዎች ዝርዝርየስልክ መግቢያአዙሪት ጉልበትዘመነ መሳፍንትፋይናንስሥነ ባህርይየግሪክ አልፋቤትየሲስተም አሰሪመስተፃምርቁጥርአብዲሳ አጋቦሩ ሜዳሥርዓተ ነጥቦችስፖርትየንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትክርስቶስ ሠምራተረት የእንዶድእንቁላል (ምግብ)ጊዜዩኔስኮኤቨረስት ተራራቴዲ አፍሮኦሮሚያ ክልልዓፄ ዘርአ ያዕቆብነፕቲዩንኔልሰን ማንዴላገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችየኢትዮጵያ ቋንቋዎችውክፔዲያጥርስርግብአምልኮጉንዳንየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፩ኢትዮ ቴሌኮምሙቀትሥራአበሻ ስምፋሲል ግምብቁላቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልአዲስ ዘመን (ጋዜጣ)ከኤች·አይ·ቪ ቫይረስ ጋር ተስማምቶ ለመኖርገበጣሩዝቤተ መቅደስሩዋንዳአቡነ አሮን ገዳምሃይማኖትጣልያንመለስ ዜናዊአቡነ ባስልዮስሶቅራጠስጠጣር ጂዎሜትሪመሬትግብረ ስጋ ግንኙነትወጋየሁ ደግነቱጣና ሐይቅቅኝ ግዛትአባይ ወንዝ (ናይል)🡆 More