ጎርጎርያን ካሌንዳር

የጎርጎርያን ካለንዳር ወይም በሌላ ስሙ የምዕራቡ ካሌንዳር በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለው የቀናት አቆጣጠር ዘዴ ነው። ካሌንደሩን ያስተዋወቀው የሮማው ፓፓ ግሪጎሪ ፰ኛ ነበር። ካሌንደሩ በህዳር 24፣ 1582 ዓ.ም.

(እ.ኤ.አ) የጎርጎርያን ካሌንደር ተብሎ ተሰየመ፣ በአዋጅም ጸና። የአዲሱ ካሌንደር መነሻ ምክንያት የጁሊያን ካሌንደር በአንድ አመት ውስጥ 365.25 ቀንናቶች አሉ ብሎ ያስቀመጠው እምነቱ በ11 ደቂቃወች ከዕውነተኛው የአመት ርዝመት አንሶ መገኘቱ ነበር። ስለዚህም የጁሊያን ካሌንደር ከተሰራ ጀምሮ ፓፓው እስከ ቀየረው ድረስ የተጠራቀመው ስህተት 10ቀን ወጣው። ይህ የ10 ቀን ለውጥ የካቶሊክ ቤ/ክርስቲያናንን የፋሲካ በዓል ስላዛባ ካሌንደሩ መስተካከሉ የግድ ሆነ።

ጎርጎርያን ካሌንዳር
የሮማው ፓፓ ግሪጎሪ 8ኛ መቃብር ላይ ፓፓው የካሌንደሩን መጽደቅ አስመልክቶ ሲደሰት የሚያሳይ ቅርጽ

Tags:

ፋሲካ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አፈ፡ታሪክጌታቸው አብዲአሜሪካኦክታቭ ሚርቦእሌኒየምኒልክ ድኩላኬንያኢትዮጲያፍትሐ ነገሥትየ1970 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫኦሮምኛጨረቃአብዲሳ አጋሩዝመርሻ ናሁሰናይወርቅየዕብራውያን ታሪክጤና ኣዳምሰርቨር ኮምፒዩተርመንግስቱ ለማድር ቢያብር አንበሳ ያስርዝግመተ ለውጥእስያሊንደን ጆንሰንዱባይየይሖዋ ምስክሮችስነ ምህዳርአንዶራጳውሎስንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያቡናየመስቀል ወፍእርድሲድኒአውሮፓከተማደራርቱ ቱሉየአለም አገራት ዝርዝርጂዎሜትሪአማርኛየዮሐንስ ወንጌልደብረ ወርቅየኢትዮጵያ ሙዚቃበጅሮንድፖለቲካአበበ ቢቂላየዋና ከተማዎች ዝርዝርንዋይ ደበበንጉሥ ካሌብ ጻድቅማሞ ውድነህራስ መኮንንጸጋዬ ገብረ መድህንጋምቤላ (ከተማ)ዲያቆንቡዳየትነበርሽ ንጉሴአክሊሉ ለማ።አስቴር አወቀመጽሐፈ ሶስናመንፈስ ቅዱስቀለምበላይ ዘለቀፖሊስተውላጠ ስምፋርስተስፋዬ ሳህሉመዳብንግድ771 እ.ኤ.አ.ፈርን🡆 More