አብካዝያ

አብካዝያ (አብካዝኛ፦ /ኣጵስንይ/) በከፊል ተቀባይነት ያገኘ አገር ነው። ነጻነቱን በ1984 ዓ.ም.

ያዋጀ ምንም ቢሆን፣ ጂዮርጂያ ግን ይግባኝ አለው።

አብካዝያ
የአብካዝያ ሥፍራ (ብርቱካን)

ተባበሩት መንግሥታት የሚከተሉት አገራት አብካዝያን ተቀባይነት ሰጥተዋል፦ ሩስያኒካራጓ (በ2000 ዓ.ም.) ፤ ቬኔዝዌላ (2001 ዓ.ም.)፣ ናውሩ (2002 ዓ.ም.)፣ ሶርያ (2010 ዓ.ም.)።

በከፊል ተቀባይነት ካገኙት ሌሎች አገሮች፣ ደቡብ ኦሤትያ-አላኒያ፣ ትራንስኒስትሪያ እና አርጻኽ አብካዝያን እርስ በርስ ይቀበላሉ።

በተጨማሪ ቫኑአቱ2003 እስከ 2005 ዓ.ም. ድረስ አብካዝያን ይቀበል ነበር። እንዲሁም ቱቫሉ ከ2003 እስከ 2006 ዓ.ም. ድረስ ይቀበለው ነበር።

የተረፉት መንግሥታት የጂዮርጂያ ግዛት እንዲሆን የጂዮርጂያን ይግባኝ ተቀባዮች ናቸው።


Tags:

1984አብካዝኛጂዮርጂያ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የአፍሪካ ቀንድአውሮፓጁፒተርኦሪት ዘፍጥረትወይራደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልመዝገበ ቃላትየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንወጋየሁ ደግነቱብረትፒያኖማናልሞሽ ዲቦሠርፀ ድንግልአባታችን ሆይገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽየኢትዮጵያ አየር መንገድአዲስ ኪዳንየወታደሮች መዝሙርአዳም ረታይኩኖ አምላክድሬዳዋመሬት ጥናት (ጂዮሎጂ)እርድመጽሐፈ ሲራክብርሃንፈቃድቀስተ ደመናየሰው ልጅንግሥት ዘውዲቱቼኪንግ አካውንትዋሽንትእቴጌ ምንትዋብምስራቅ እስያመካነ ኢየሱስአቡነ ጴጥሮስቻይናሶቅራጠስሜትርፕላኔትፈረስይስማዕከ ወርቁአፈወርቅ ገብረኢየሱስበገናአቡነ ቴዎፍሎስጥላሁን ገሠሠትንቢተ ኢሳይያስዴርቶጋዳኦሮማይቀጭኔበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርወይን ጠጅ (ቀለም)ፊሊፒንስብርሃኑ ዘሪሁንሶሀባ (sahabah)/አኢሻ (ረ.ዐንሀ)ኤቨረስት ተራራጳውሎስ ኞኞዋሊያየሒሳብ ምልክቶችመጽሐፍ ቅዱስየትነበርሽ ንጉሴኮምፒዩተርባሕላዊ መድኃኒትግዕዝካይ ሃቨርትዝማህበራዊ ሚዲያጂዎሜትሪየኢትዮጵያ እጽዋትሥነ ፈለክቀለምየስልክ መግቢያቱርክየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትውዝዋዜቺኑዋ አቼቤ🡆 More