«ቅዝቃዛው ጦርነት» ከሁለተኛ ዓለማዊ ጦርነት በኋላ በተለይ ከአሜሪካና ሶቪዬት ሕብረት መካከል የነበረው መቀያየም ይገልጻል። ከ1937 እስከ 1982 ዓም ድረስ ያለው ዘመን ነው።
እነዚህ ሁለት ኃይለኛ አገራት መቸም «የሞቀ ጦርነት» ስላልነበራቸው ዘመኑ «ቅዝቃዛው ጦርነት» በመባል ታውቋል። እንዲያም ሁለቱ የኑክሌር መሣሪያ ሃያላት በመሆናቸው ጦርነቱ «የሞቀ» ከሆነ እንደ ሆነ «እርግጠኛ እርስ በርስ መጥፋት» ይሆን ነበር። የተረፈው አለም ወይም ከአንድ ወይም ከሌላው ወገን ወዳጅ ስለ ሆነ የአለም መጥፋት ማለት ነበር። ሁለቱ አገራት ግን በዛቻ፣ በሰላይ፣ በሴራ፣ በወኪል ጦርነት ይታገሉ ነበር። በተለይ አሜሪካ በቬትናም ጦርነት፣ በኋላም የሶቭየት ኅብረት በአፍጋኒስታን ጦርነት ተዋጉ። የቅዝቃዛው ጦርነት ዘመን በሶቭየት ኅብረት ውድቀት በ1982 ዓም ያህል ጨረሰ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ቅዝቃዛው ጦርነት, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.