ፌስቡክ

ፌስቡክ facebook.com በፌስቡክ ኢንክ (Facebook Inc.) ድርጅት ስር የሚንቀሳቀስና የድርጅቱም ንብረት የሆነ ድረ ገጽ ነው። ድረ ገጹ ሰዎችን ከሚያውቋቸው ጋር የማገናኘት ተግባር አለው። የተከፈተው በፌብሩዋሪ 4 2004 እ.ኤ.አ.

ነበር። እስከ 2006 እ.ኤ.አ. ባለው መረጃ መሰረት ማንኛውም ከ13 ዓመት በላይ የሆነ እና ኢሜል ያለው ግለሰብ መመዝገብ ይችላል።

ፌስቡክ
የፌስቡክ አርማ

ፌስቡክ በማርክ ዙከርበርግ በተባለ አሜሪካዊ የተፈጠረ የመገናኛ ብዙሀን ነው። ባሁኑ ጊዜ ያለም ህዝብ የሚጠቀምበት ነዉ።

የተለያዩ ሰዎች በመረጡት ስያሜ ተሰይመዉ የፈለጉት ነገር ይሰራሉ።

ፌስቡክ የተለያዩ ድርጅቶች ዜናቸዉን ለማስፈር ገፅ በተባለ ስያሜ ገፅ ይከፍታሉ።

Tags:

19961998ድረ ገጽ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ጫትየኖህ መርከብቡላእንግሊዝኛየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግቅዱስ ሩፋኤልገብስግመልግዝፈትዶሮ ወጥፎርብስይኩኖ አምላክአዋሳፍዮዶር ዶስቶየቭስኪአንበሳግብረ ስጋ ግንኙነትንግሥት ዘውዲቱስፖርትኩዌትየኦሮሞ ዘመን አቆጣጠርየወላይታ ዘመን አቆጣጠርየዓለም ዋንጫውቅያኖስአይሁድናሊምፋቲክ ፍላሪያሲስአቡነ ተክለ ሃይማኖትውዝዋዜቤተ ጎለጎታየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥመንፈስ ቅዱስአሕጉርደቡብ ኮርያቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊአድዋመስቀልጥምቀትብሉይ ኪዳንየደም ቧንቧቀለምማርቲን ሉተርብጉንጅእንቁራሪትዩኔስኮቶቶሮአዕምሮጥሩነሽ ዲባባግራኝ አህመድመርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስቼ ጌቫራሴማዊ ቋንቋዎችእጅ ላፍ ሚዛኑ ነው ባፍ የገባ ለእጅ ሀይሉ ነውሄሮይንቤተ መድኃኔ ዓለምቤተ ማርያምገብረ ክርስቶስ ደስታመጽሐፈ ጥበብሥራዶቅማአበራ ለማሊጋባፍጥነትበላይ ዘለቀየቃል ክፍሎችአትላንቲክ ውቅያኖስቅዝቃዛው ጦርነትዐቢይ አህመድቴዲ አፍሮየስነቃል ተግባራትግሪክ (አገር)መስተፃምርዒዛናአማርኛ ልብ ወለድ መፃህፍት🡆 More