ሥነ ፈለክ

ሥነ ፈለክ (አስትሮኖሚ) ከመሬት ከባቢ አየር ውጪ የሚገኙ ክስተቶችን የሚያጠና የሳይንስ ክፍል ነው። ቃሉ አስትሮኖሚ ከግሪክ የመጣ ሲሆን የፀሐይ የከዋክብትና የጨረቃዎች ሕግ ማለት ነው። ሥነ ፈለክ ከጥንታዊ ሳይንሶች አንዱ ነው።

ሥነ ፈለክ
የ"ጉንዳን" ኮከብ ደመና (The Ant Nebula)
ሥነ ፈለክ
የኦሪዮን ከዋክብት

== በአስትሮኖሚ ውስጥ የሚገኙ ንዑስ ክፍሎች፦

  • አስትሮሜትሪ - በሰማይ የሚገኙ ነገሮችን ቦታ እና አንቅስቃሴ የሚያጠና ክፍል።
  • አስትሮፊዚክስ - ከመሬት ውጪ የሚገኙ ነገሮች ተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት (ፊዚክስ)።
  • ኮስሞሎጂ - የዓለም አጀማመርና ለውጥ ጥናት።
  • ስቴላር አስትሮኖሚ - የከዋክብትና የጨረቃዎች ጥናት።
  • አስትሮባዮሎጂ - የዓለም የሕይወት ጥናት።

የሥርዓተ ፀሓይ ፕላኔቶች (ፈለኮች)

Tags:

ግሪክ (ቋንቋ)ፀሐይ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

በሶብላአይሁድናዓፄ ያዕቆብሪያድየኢትዮጵያ ካርታ 1690መጽሐፈ ሲራክአለቃ ገብረሐና እና አስቂኝ ቀልዶቻቸውክርስቶስ ሠምራበርእምስሐረሪ ሕዝብ ክልልኬንያአንዶራ ላ ቬላቦሌ ዓለም አቀፍ ጥያራ ጣቢያጅቡቲሕግ ገባጥምቀትየዕብራውያን ታሪክቆለጥብር (ብረታብረት)ነፕቲዩንፈረንሣይዋሊያኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያንኢቦላኔልሰን ማንዴላኒው ዮርክ ከተማኤሌክትሪክ ምድጃ ፡ እራስህ ስራቃል (ቃል መግባት)የአሜሪካ ፕሬዚዳንትሉዊስ አልቤርቶ ሱዋሬዝዓፄ ቴዎድሮስየባቢሎን ግንብራስ ዳሸንጂዮርጂያየቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎችአብዲሳ አጋመስቃንሶስት ማእዘንመዝገበ ቃላትኢያሪኮሕገ ሙሴኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴየአፍሪቃ አገሮችሀበሻቅዱስ ባስሊዮስ ዘቄሣርያአስናቀች ወርቁየጢያ ትክል ድንጋይዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልየጊዛ ታላቅ ፒራሚድኤሊቀረፋፋሲል ግምብኣበራ ሞላደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልቻላቸው አሸናፊላይቤሪያጂዎሜትሪመስተፃምርሲንጋፖርሰለሞንጉራጌአርጎባናይሎ ሳህራዊ ቋንቋዎችድረ ገጽ መረብፍቅርየአፍሪካ ቀንድ🡆 More