C

C / c በላቲን አልፋቤት ሦስተኛው ፊደል ነው።

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

C
ግብፅኛ
ቀመእ
ቅድመ ሴማዊ
ግመል
የፊንቄ ጽሕፈት
ግመል
የግሪክ ጽሕፈት
ጋማ
የጥንት ኤትሩስካዊ
C
ኋለኛ ኤትሩስካዊ
C
ጥንታዊ ላቲን
C
T14
C Phoenician gimel Greek gamma Early Etruscan Classical Etruscan Roman C

የ«C» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ግመል» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የግመል ወይም የሚጣል ምርኩዝ ስዕል መስለ። ለምርኩዙም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት «ጋማ» (Γ γ) ደረሰ። የነዚህ ፊደላት ሁሉ ድምጽ «ግ» ነበረ። በኤትሩስክኛ ግን «ግ» የሚለው ድምጽ ስላልተለየ፣ ይህ ፊደል C እንደ K ለ«ክ» ይጠቅማቸው ነበር። የላቲን ሰዎች በፊደላቸው ደግሞ በመጀመርያ C እንደ «ግ» ወይም «ክ» ሊወክል ቻለ። በ230 ዓክልበ. ግድም አስተማሪው ስፑሪዩስ ካርቪሊዩስ ሩጋ የ«ክ» ከ«ግ» ድምጽ ለመለየት፣ «C» ትንሽ በመለውጥ አዲስ ፊደሉን «G» እንደ ፈጠረ ይባላል። ከዚህ ጀምሮ C ለ«ክ» ብቻ፣ G ለ«ግ» ብቻ ይበቃቸው ነበር።

ከዚህም በኋላ ከ500 ዓ.ም. ግድም ጀምሮ፣ «C» ከአናባቢዎቹ «E»፣ «I» ወይም «Y» ሲቀድም፣ በአሕዛብ ዘንድ እንደ «ስ» ይሰማ ጀመር። ስለዚህ ከሮማይስጥ በተወለዱት ቋንቋዎች እንደ ፈረንሳይኛ ወይም እስፓንኛ CE፣ CI እንደ «ሠ» «ሲ» ይሰማሉ፣ በእንግሊዝኛም ብዙ ጊዜ እንዲሁ ነው። በጣልኛም CE፣ CI እንደ «ቸ» «ቺ» ይሰማሉ። ሆኖም በነዚህ ልሳናት «C» ከ «A»፣ «O» ወይም «U» በፊት ሲቀድም፣ እንደ «ካ»፣ «ኮ»፣ «ኩ» ይሰማል።

ግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ገ» («ገምል») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ግመል» ስለ መጣ፣ የላቲን 'C' ዘመድ ሊባል ይችላል።

C
በ"Wiki Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ C የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

Tags:

ላቲን አልፋቤት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አብርሐምቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴሳማቴዲ አፍሮፋይዳ መታወቂያጡት አጥቢሲዳምኛአፍሪቃማርያምኔዘርላንድዳግማዊ ምኒልክሶቪዬት ሕብረትጅማ ዩኒቨርስቲአምበሾክአዲስ ኪዳንፍቅር እስከ መቃብርየወንዶች ጉዳይምግብቱኒዚያላሊበላገብረ መስቀል ላሊበላአቡካዶኢየሱስሲሸልስበዓሉ ግርማኢትዮጵያአቡነ አረጋዊአርጎባሜትርሆሎኮስትዓሣግሸን ደብረ ከርቤ ማርያምቆለጥየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንቤተ ማርያምሴቪንግ አካውንትዩኔስኮኦሞ ወንዝደምሳላ (እንስሳ)ሰማያዊረጅም ልቦለድወጋየሁ ደግነቱወገርትሀዲስ ዓለማየሁጅቡቲከፍትፍቱ ፊቱ ከጠላው ማቶቱቼኪንግ አካውንትየአለም አገራት ዝርዝርህሊናተውሳከ ግስአራት ማዕዘንበላ ልበልሃዲያቆንየኖህ ልጆችአፈ፡ታሪክንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያአንዶራ ላ ቬላብሉይ ኪዳንየወታደሮች መዝሙርስዕልአፈወርቅ ገብረኢየሱስድመትለማ ገብረ ሕይወትቋንቋደቡብ ወሎ ዞንየኢትዮጵያ ነገሥታትየሌት ወፍዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙርራስ ዳርጌፊንኛእንቆቅልሽጣና ሐይቅየትነበርሽ ንጉሴ🡆 More