ፊንላንድ በሰሜን አውሮፓ የምትገኝ ሀገር ናት ፡፡ ጎረቤቶ ስዊድን ፣ ኖርዌይ እና ሩሲያ ይገኙበታል ፡፡ ከ 5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በፊንላንድ ይኖራሉ ፡፡ ዋና ከተማዋ ሄልሲንኪ ነው ፡፡ ሌሎች ትልልቅ ከተሞችም ታምፔር እና ቱርኩ ይገኙበታል ፡፡
Suomen tasavalta | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Maamme | ||||||
ዋና ከተማ | ሄልሲንኪ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ፊንኛ ስዊድንኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር | ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊከ ሳውሊ ኒኒስቶ ዩሃ ሲፒላ | |||||
ዋና ቀናት ኅዳር 27 ቀን 1910 December 6, 1917 እ.ኤ.አ. | ከሩሲያ ነጻነት | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) | 338,145 (65ኛ) 10 | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2018 እ.ኤ.አ. ግምት | 5,522,858 (115ኛ) | |||||
ገንዘብ | ዩሮ (€) | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +358 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .fi |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ፊንላንድ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.