ጉንዳን ትንሽ እንስሳ ነው። ዳሩ ግን ከክብደቱ 20 እጥፍ በላይ ሊሸክም የሚችል ነው።
በጣም ብዙ አይነት ዝርያዎች እያሉ የዝርያዎቻቸው ቁጥር ብቻ 22,000 የሚያሕል ነው።
ከአንታርክቲካ በቀር፣ በየአህጉሩ እጅግ ይበዛሉ። በምድር ላይ ያሉት እንስሳት ክብደት ሁሉ ሲገመት፣ ጉንዳኖች ከክብደቱ ምናልባት 15-25 ከመቶ ይሆናሉ። 10 ኳትሪሊዮን ጉንዳኖች እንዳሉ ሲገመት ክብደታቸውም አጠቃለይ ከአለም ህዝብ እኩል ይሆናል።
በአንድ ጉንዳን ነገድ ውስጥ፣ ንግሥት ጉንዳን በጎጆው መሃል ዕንቁላሎችን ስታስቀምጥ ሠራተኞች ጉንዳኖች ምግብ ያምጣሉ።
- ጉንዳኖች ፈፅሞ አይተኙም
- ሳንባ የላቸውም
- ሰራተኛ ጉንዳን እስከ 7 ዓመት ሊኖር ይችላል ንግስቶ ግን እስከ 15 ዓመት ልትኖር ትችላለች::
- እንዲያውም ባብዛኛው ዝርያ ሠራተኞቹም ሁሉ አንስት ናቸው፣ ጥቂት ብቻ የሚራቡ ወንዶች አሉ።
ከጉንዳን ስንነጻጸር እስኪ እኛስ ብርታታችን ምን ያክል ነው ራሳችን እስኪ እንመርምር!
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ጉንዳን, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.