ጉሬዛ

ተራ ጉሬዛ (ሮማይስጥ፦ Colobus guereza) ኢትዮጵያና አፍሪካ ውስጥ የሚገኝ ዝንጀሮ ነው።

?ጉሬዛ
ጉሬዛ
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ሰብአስተኔ
አስተኔ: የምሥራቅ ክፍለአለም ዝንጀሮች
ወገን: የጉሬዛ ወገን Colobus
ዝርያ: ጉሬዛ
ክሌስም ስያሜ
''Colobus guereza''
ኤዷርድ ሪውፐል፣ 1835 እ.ኤ.አ.
የጉሬዛ መኖሪያ ስፋት
የጉሬዛ መኖሪያ ስፋት

ጉሬዛ
ጉሬዛ

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ

በጉሬዛ ወገን ውስጥ የተዛመዱት ዝርዮች ጥቁር ጉሬዛ (ኢኳቶሪያል ጊኔ ዙሪያ)፣ የአንጎላ ጉሬዛ (አንጎላኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክታንዛኒያ)፣ ንጉሥ ጉሬዛ (ሴኔጋል ዙሪያ)፣ ነጭ-ጭን ጉሬዛ (ጋና ዙሪያ) ናቸው። የተዛመዱት ወገኖችም ቀይ ጉሬዛዎችና ወይራ ጉሬዛ ከኢትዮጵያ ውጭ ይገኛሉ። እነዚህ ዝንጀሮች ሁሉ ደግሞ «ኮሎበስ» ተብለው ከሌሎች ዝንጀሮች የሚለዩበት አውራ ጣት በመጎደላቸው ነው። የሚበሉት በተለይ ያልበሰለ ቡቃያ ሲሆን፣ እነዚህ ዝንጀሮች ብቻ የሚያመሰኳ ሆድ አላቸው።

አስተዳደግ

ጉሬዛ በተለይ ቅጠልን እንዲሁም ፍራፍሬን ይበላል፤ አንዳንዴም እንጨት፣ ያትክልት ዘር፣ አበባ፣ አፈርም ወይም ጋጥመ-ብዙ ይበላል።

ጉሬዛ የምግብ ሰንሰለት አካል እንዲሆን የተፈጠረ አውሬ ይመስላል። በተለይ በንሥር እንዲሁም በግስላ ይነጠቃል፤ ከኢትዮጵያም ውጭ ሐለስት ቺምፓንዚ ያድነዋል። ሐለስት ግን ከሁሉ ቀይ ጉሬዛን ይመርጣል።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ

የእንስሳው ጥቅም

Tags:

ጉሬዛ የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይጉሬዛ አስተዳደግጉሬዛ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱጉሬዛ የእንስሳው ጥቅምጉሬዛሮማይስጥአፍሪካኢትዮጵያዝንጀሮ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቆለጥየኢትዮጵያ ሕግኦሮሚያቀለምባንክግብረ ስጋ ግንኙነትፋኖየድመት አስተኔ1987ታላቅ ፈረንጅ አጋዘንዶቅማየወላይታ ዞንየአለም አገራት ዝርዝር20 Aprilጎጃም ክፍለ ሀገርአማርኛ ልብ ወለድ መፃህፍትክርስቶስ ሠምራጨርቅአብዲሳ አጋዳዊትበላይ ዘለቀየፉንግ ግዛትበሶብላአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነትየዱር ድመትኢትዮጵስት በዓለም ዙሪያየወታደሮች መዝሙርኦሪትፍቅርአዲስ ነቃጥበብውዳሴ ማርያምሞሃቬ ካውንቲ፥ አሪዞናአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስፈሊጣዊ አነጋገርቅዳሜትምህርተ፡ጤናብር (ብረታብረት)ተረትና ምሳሌኢንዶኔዥያአሦርፓርላማኤድመንድ ሂለሪስዕልፈረንሣይፊልምኢኦተቤንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያደብረ ታቦር (ከተማ)መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴአዳም ረታአባ ጉባፍልስፍናአሜሪካየኢትዮጵያ ቋንቋዎችየጋብቻ ሥነ-ስርዓትተረፈ ኤርምያስኢሳያስ አፈወርቂአቡነ ባስልዮስአና ፍራንክማሊየስነቃል ተግባራትመለስ ዜናዊጥሩነሽ ዲባባሦስት አጽቄኩልቢ.ቢ.ሲ.ካናቢስ (መድሃኒት)ሺኛ አመታትስፖርት🡆 More