ጅቡቲ

ጅቡቲ በይፋ የጅቡቲ ሪፐብሊክ በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ ሀገር ናት። ከሰሜን በኤርትራ፣ ከምዕራብና ደቡብ በኢትዮጵያና ከደቡብ ምሥራቅ በሶማሊያ ትዋሰናለች።

የጅቡቲ ሪፐብሊክ
جمهورية جيبوتي
ጁምሁሪያት ጂቡቲ
République de Djibouti

የጅቡቲ ሰንደቅ ዓላማ የጅቡቲ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር «Unité, Égalité, Paix»
(አንድነት፣ እኩልነት፣ ሰላም)
የጅቡቲመገኛ
የጅቡቲመገኛ
ጅቡቲ በአረንጓዴ ቀለም
ዋና ከተማ ጅቡቲ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ፈረንሳይኛዓረብኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ግማሽ ፕሬዝዳንታዊ ሪፐብሊክ
እስማኤል ኦማር ገለህ
አብዱልካድር ካሚል ሞሐመድ
ዋና ቀናት
ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፷፱
(June 27, 1977 እ.ኤ.አ.)
 
ነፃነት ከፈረንሳይ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
23,200 (149ኛ)
0.09
የሕዝብ ብዛት
የ2009 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2000 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
864,000 (160ኛ)
460,700
ገንዘብ የጅቡቲ ፍራንክ
ሰዓት ክልል UTC +3
የስልክ መግቢያ +253
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .dj

ታሪክ

የጅቡቲ ታሪክ የሺህ ዓመታት ነው። የአካባቢው ነዋሪዎች ከግብፅ፣ ሕንድና ቻይና የተለያዩ ሽቶዎችና ቅመማትን በእንስሳ ቆዳ ይገዙ ነበር። ከአረብ ልሳነ ምድር አቅራቢያ ስለነበሩ ሱማሌዎችና አፋሮች ወደ እስልምና በድሮ ጊዜ ከተለወጡት ሕዝቦች መካከል ይገኛሉ።

የአመራር ክልሎች

ጅቡቲ በአምስት ክልሎችና አንድ ከተማ ተከፍላለች። እነዚህም፦

  • ታጁራ ክልል
  • አሊ ሳቤህ ክልል
  • አርታ ክልል
  • ኦቦክ ክልል
  • ዲክል ክልል
  • ጅቡቲ (ከተማ)


Tags:

ሶማሊያኢትዮጵያኤርትራየአፍሪካ ቀንድ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችጤና ኣዳምጨው ባሕርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ፀሃፌ ተውኔቶችኮኮብሶቅራጠስደቡብ-ምስራቅ እስያየደም መፍሰስ አለማቆምንዋየ ክርስቶስየተባበሩት የዓረብ ግዛቶችበቅሎንፋስ ስልክ ላፍቶአፋር (ክልል)የሰንጠረዥ ጨዋታዎችዳዊትሦስት አጽቄሀዲስ ዓለማየሁሶማሌ ክልልሰዋስውሊዮ ቶልስቶይ1987ረጅም ልቦለድቴሌብርሻይገብረ መስቀል ላሊበላኮካ ኮላመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴቢ.ቢ.ሲ.የኢትዮጵያ ንግድ ባንክየጅብ ፍቅርምጣኔ ሀብት ባህሪየኢትዮጵያና የጅቡቲ የምድር ባቡር ድርጅትአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭንዋይ ደበበየፕላቶ ሪፐብሊክእንክርዳድየዓለም የህዝብ ብዛትጅቡቲሱፍኮሶ በሽታምክር ቤታዊ አገባብየኢትዮጵያ ካርታሼህ ሁሴን ጅብሪልፖሊስየማቴዎስ ወንጌልሲንጋፖርሚስቶች በኖህ መርከብ ላይብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤትጥሩነሽ ዲባባየአፍሪቃ አገሮችሞሃቬ ካውንቲ፥ አሪዞናምሳሌዎችአሰግድ ግብረእግዚአብሄርእስልምናቡዳፈሊጣዊ አነጋገርጳውሎስግመልንጉሥአከርካሪኣበራ ሞላአድዋራስ መኮንንዓይንባይን ዝምድናመጽሐፈ ሄኖክመልከ ጥፉ በስም ይደግፉውክፔዲያየወባ ትንኝየ2014 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫዐምደ ጽዮንአንድ ፈቃድ🡆 More