ውሃ

ውሃ (H2O) በምድር የሚበዛ ፈሳሽ ነው።ውሀ በባህሪው ሽታ.፣ ጣዕም እና ቀለም የለውም።ሕይወት ላላቸው ከሚያስፈልጉ ንጥረነገሮች መካከል አንዱ እና ዋነኛው ሲሆን የሁለት የሀይድሮጅን እና የአንድ ኦክስጂን አጸገብሮት ውሀን ያስገኛል።

ውሃ
ውሃ
ውሃ
ውሃ

ውሀ የመሬትን ሰፊ ክፍል የሚሸፍን ሲሆን ወደ መጠኑም የአለምን 71% ገደማ ነው። በአለም ላይ ከሚገኙ ፈሳሽ ነገሮች ሁሉ ብዙ ነገሮችን ማሟሟት ስለሚችል አለም አቀፍ አሟሚ (Universal Solvent) በመባል ይታወቃል።

የውሀ ባህሪያት

ውሀን በሶስት መንገዶች የሚገኝ ሲሆን እነሱም ጠጣር፣ ፈሳሽ እና ትነት ናቸው። የውሀ ነጥበ ፍሌት (Boiling Point) 100 ዲግሪ ሴልሺየስ ሲሆን ነጥበ ቅልጠት ደግሞ 0 ዲግሪ ነው።

ኡደት(Cycle)

የውሃ ኡደት ማለት በሰማይ፣ በምድር ላይ እና ከምድር በታች ያለው የማያቋርጥ የውሃ እንቅስቃሴ ማለት ነው። ውሃ እየተነነ፣ እየጤዘ፣ እየዘነበ፣ እና ከምድር ውስጥ እየሰረገ ከአንድ ክፍል ወደ ሌላው ይዘዋወራል። በሚዘዋወርበትም ጊዜ ከፈሳሽነት ወደ በረዶ እና ጋዝ ይለዋወጣል። በዚህም መልክ ውሃ ሲዘዋወር ውሃው ይጣራል፣ ጨው አልባ ይሆናል፣ የተለያዩ ንጥረ ነገሮችንም ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች ያመላልሳል። በተጨማሪም ድንጋይን በመሸርሸር እና አፈርና አሸዋ በማዝቀጥ የዓለምን መልክዓ ምድር ይለውጣል።



የውሃ ዑደትን መምራት እና ማንቀሳቀስ የሚጀምረው ፀሐይ ነው። የባህር እና ውቅያኖሶችን ውሃ በፀሐይ አማካኝነት ሲሞቅ. ውሃው ይተናል። በሚተንበት ጊዜ ደመናዎችን ይፈጥራል። የተነነው ውሀም በጋዝ መልክ አየር ላይ ይቀመጣል። በዚህ ጊዜ ውሃው በጋዝ ጋዝ ውስጥ አንዴ ትክክለኛዎቹ ሁኔታዎች ሲከናወኑ ይከናወናል ዝናቡ. በአየር ሙቀት ላይ በመመርኮዝ ዝናብ በጠጣር (በረዶ ወይም በረዶ) ወይም በፈሳሽ መልክ (የዝናብ ጠብታዎች) ሊሆን ይችላል።

ውሃው በዝናብ አማካኝነት ወደ ከፈሰሰ በኋላ ሀይቆችን፣ ወንዞችን እና ኩሬዎችን በመፍጠር ወይም በመቀላቀል ይከማቻል።ይህ ከተከሰተ ውሃው ደመና እስኪፈጠር ድረስ እንደገና በፀሃይ ጨረር አማካኝነት ወደ ትነት ወደ ሚያወጣው ውሃ ይመራል። የሃይድሮሎጂ ዑደት በዚህ መንገድ ይዘጋል።

የውሃ ኡደት በአንድ አካባቢ ላይ የአየር ንብረት መለዋወጥ ያስከትላል።ይህም የሙቀት መጠን ከፍና ዝቅ እንዲል ያደርጋል። ለምሳሌ፦ ውሃ ሲተን ኃይል ስለሚወስድ አካባቢውን ያበርዳል።

የውሀ ጥቅሞች

ተያያዥ ርእሶች

ውሃ 
በ"Wiki Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Category:Water የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

Tags:

ውሃ የውሀ ባህሪያትውሃ ኡደት(Cycle)ውሃ የውሀ ጥቅሞችውሃ ተያያዥ ርእሶችውሃen:Water

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

መቅመቆኢየሱስሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃሰይጣንቅዱስ ሩፋኤልየአድዋ ጦርነትሄክታርደመቀ መኮንንጸሓፊፀደይአማራ (ክልል)አቡነ ጴጥሮስማናልሞሽ ዲቦየልም እዣትዋናው ገጽፊኒክስ፥ አሪዞና19ኛው ክፍለ ዘመን የግራኝና የልብነ ድንግል ታሪክ በአማርኛሰርቨር ኮምፒዩተርአርባ ምንጭየኢትዮጵያ እጽዋትየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማጎንደር ከተማግድግዳመዝሙረ ዳዊትመልከ ጼዴቅማሲንቆእነሞርሰምና ፈትልፀሐይጳውሎስትዊተርደብረ ማርቆስወላይታሳዑዲ አረቢያየቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ ዜና መዋዕልጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊቀልዶችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንአሊ ቢራወዳጄ ልቤስቅለት (የማይክል አንጄሎ ቅርጽ)መንግሥቱ ንዋይየኢትዮጵያ ነገሥታትአፈርኢዮአስዓፄ ቴዎድሮስየወላይታ ዘመን አቆጣጠርአፍሪቃፋሲል ግቢግራኝ አህመድሥነ-ፍጥረትዳግማዊ ምኒልክእንቆቅልሽአቡነ ባስልዮስዩ ቱብካይ ሃቨርትዝአራት ማዕዘንፓርላማደበበ ሰይፉኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)እጸ ፋርስኒንተንዶአላህመርካቶልብነ ድንግልሳላ (እንስሳ)አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነትጋብቻአባይ22 Marchሳማጌዴኦሙላቱ አስታጥቄጌሤም🡆 More