አልፋቤት

አልፋቤት ማለት የዓለም ጽሕፈቶች ከተባሉት አምስት ዋና መደቦች አንዱ ነው። በአልፋቤቶች ውስጥ፣ እያንዳንዱ ምልክት ወይም ፊደል ባጠቃላይ ለተወሰነ ድምጽ ክፍል (እንደ ተነባቢ ወይም አናባቢ) ይወክላል።

አልፋቤት
በ3ቱ ዋና ፊደላት (ግሪክ፣ ላቲን፣ ቂርሎስ) 11ዱ ቅርጾች ለሁሉ የጋራ መሆናቸውን የሚያሳይ ካርታ

ከአልፋቤቶች ቀድሞ በሆነ ዘዴ በ«ሎጎግራም» ጽሕፈት እያንዳንዱ ምልክት ለተለየ ቃል ወይም ክፍለ-ቃል ይወክላል፣ ለምሳሌ የቻይና ጽሕፈት ዛሬም እንዲህ ነው። እንዲሁም «ሲላቢክ» በሚባለው መደብ፣ እያንዳንዱ ምልክት የተለየ ክፍለ-ቃል ድምጽ ያሰማል፣ ለምሳሌ የጻላጊኛ ጽሕፈት፣ ወይም እንደ አቡጊዳ ወይም እንደ ሕንድ ብራሚክ ጽሕፈቶች ቤተሠብ፣ የክፍለ-ቃል ድምጽ ምልክቶች እንደ አነንባቢው ተመሳሳይ ናቸው። ስለዚህ «አልፋቤቶች» እንደ «ሎጎግራም» ወይም «ሲላቢክ» ሳይሆኑ ከነዚህ ሁሉ የተለዩ ናቸው።

ከሁሉ አስቀድሞ የተደረጁት አልፋቤቶች ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት ሲሆኑ ለአናባቢዎቹ የተለዩ ምልክቶች አልነበራቸውም፣ ስለዚህ የነዚህ አልፋቤት አይነት «አብጃድ» ነው። የፊንቄ አብጃድ፣ የዕብራይስጥ አብጃድ፣ የአረብኛ አብጃድ፣ የአረማይስጥ አብጃድ ወዘተ. ሁላቸው በዚህ አይነት ናቸው። ስያሜው «አብጃድ» ከአረብኛ መጀመርያ ፊደል ስሞች አ፣ በ፣ ጀ፣ ደ መጣ። ከነዚህም ብዙዎች እንደ ዕብራይስጥና አረብኛ አናባቢዎቹን በሌሎች ነጥቦች በኋላ አመለከቱ።

ምናልባት ከ800 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ ግሪኮች የፊንቄ አብጃድ ትንሽ ቀይረው የአንዳንድ ድምጽ ጥቅም ከተነባቢ ወደ አናባቢ አዛወሩት። እነዚህ ከመጀመርያ የግሪክ አልፋቤት ፊደሎች ስሞች «አልፋ» እና «ቤታ» የተነሣ እውነተኛ «አልፋቤቶች» ይባላሉ። የአለም ዋና አልፋቤቶች በተለይም የላቲን አልፋቤትና የቂርሎስ አልፋቤት ከዚያ ተደረጁ።

ብዙ ቋንቋዎች በአንድ ተመሳሳይ አልፋቤት አይነት ሊጻፉ ይችላሉ፣ እያንዳንዱም ቋንቋ ልዩ ምልክቶችን ለራሱ ጥቅሞች ሊያዘጋጅ ይችላል።

ደግሞ ይዩ

Tags:

የዓለም ጽሕፈቶች

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ኪዳነ ወልድ ክፍሌሰዋስውፋይዳ መታወቂያቻይናበ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትየጅብ ፍቅርየአለም አገራት ዝርዝርዩክሬንየኢትዮጵያ ካርታአቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞኢትዮጲያክርስቶስፋሲለደስስጋበልLግሥላአገውምድርቀኝ አዝማችገንዘብሐና ወኢያቄምመካከለኛ ዘመንየኦሮሞ ዘመን አቆጣጠርታሪክውሃየማቴዎስ ወንጌልእምስአነርዋናው ገጽሊያ ከበደርብቃወፍሶቅራጠስገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽዝግመተ ለውጥኢያሱ ፭ኛገብርኤል (መልዐክ)አሚር ኑር ሙጃሂድጋብቻቁርአንሶፍ-ዑመርደሴየወፍ በሽታአበባ ደሳለኝንጉሥ ካሌብ ጻድቅሜሪ አርምዴሙሴሩሲያዙሉኛኤርትራአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስአራዳ ክፍለ ከተማአብዲሳ አጋየሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀልየዮሐንስ ራዕይሶማልኛልብነ ድንግልንጉሥወሎእንቆቅልሽግዕዝሀብቷ ቀናክርስቲያኖ ሮናልዶአባይ ወንዝ (ናይል)ተረትና ምሳሌዶሮነብርየጢያ ትክል ድንጋይየአፍሪቃ አገሮችተስፋዬ ሳህሉግራ አዝማችሳን ሆዜ፣ ካሊፎርኒያምልጃውሻ🡆 More