ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከሩዝና ሱጎ ነው።
ይህ መጣጥፍ የውክፔዲያ የአቀማመጥ ልምዶችን እንዲከተል መስተካከል ይፈልጋል። |
ሩዝ በስጋ ሶስ (ለ3 ሰው) አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች 3 የቡና ስኒ (300 ግራም) ሩዝ 3 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) ጐረድ፣ ጐረድ ተደርጐ የተከተፈ ለስላሳ የበሬ ስጋ ግማሽ መካከለኛ ጭልፋ የደቀቀ ቀይ ሽንኩርት 1 የሾርባ ማንኪያ የደቀቀ ነጭ ሽንኩርት 2 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ 1 የሻይ ማንኪያ በርበሬ 4 የሾርባ ማንኪያ (100 ግራም) የገበታ ቅቤ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው 1 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ
አዘገጃጀት 1. በደረቅ ብረት ድስት ቅቤውን ማሞቅ፣ በተጓዳኝ ሩዙ እንዲበስል ለብቻው በሌላ ብረት ድስት መጣድ፤ 2. ቅቤው ላይ ስጋውን ጨምሮ መጥበስ፤ 3. ቀይ ሽንኩርቱንና ነጭ ሽንኩርቱን ጨምሮ ውኃው በደንብ እስኪመጥ ማቁላላት፤ 4. የቲማቲም ድልህና በርበሬ መጨመር፤ 5. ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ መረቅ እንዲኖረው አድርጐ እንዲበስል መተው፤ 6. ሩዙ በስሎ ውኃውን ሲመጥ ወደተዘጋጀው ሶስ ጨምሮ እንዳይቦካ በዝግታ ማማሰል፤ 7. ለገበታ ሲፈለግ በትኩሱ ጐድጐድ ባለ እቃ ማቅረብ፡፡
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሩዝ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.