ሩዋንዳ

ሩዋንዳ (ኪኛሯንዳ፦ /እርጓንዳ/) ወይም በይፋ የሩዋንዳ ሪፐብሊክ በምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የምትገኝ አገር ናት። ሩዋንዳ ከዩጋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ቡሩንዲ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጋር ድንበር ትጋራለች። በአገሩ ትልቁ ሀይማኖት ክርስትና ሲሆን ዋናው ቋንቋ ኪኒያሩዋንዳ ነው።

የሩዋንዳ ሪፐብሊክ
Repubulika y'u Rwanda (ኪኒያሩዋንዳ)
République du Rwanda (ፈረንሳይኛ)

የሩዋንዳ ሰንደቅ ዓላማ የሩዋንዳ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር ሩዋንዳ ንዚዛ
ውብ ሩዋንዳ
Rwanda nziza

የሩዋንዳመገኛ
የሩዋንዳመገኛ
ሩዋንዳ በቀይ ቀለም
ዋና ከተማ ኪጋሊ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ኪኒያሩዋንዳ
ፈረንሣይኛ
እንግሊዝኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ሪፐብሊክ
ፖል ካጋሜ
አናስታዝ ሙረኬዚ
ዋና ቀናት
ሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም.
(ጁላይ 1, 1962 እ.ኤ.አ.)
 
ነፃነት ከቤልጅግ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
26,338 (149ኛ)
5.3
የሕዝብ ብዛት
የ2012 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2002 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
11,689,696 (73ኛ)
8,162,715
ገንዘብ የሩዋንዳ ፍራንክ
ሰዓት ክልል UTC +2
የስልክ መግቢያ +250
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .rw

የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ሲሆኑ ወደ ስልጣን የወጡት በ2000 እ.ኤ.አ. ነው። ሩዋንዳ በሙስና ዘንድ ከአጎራባች አገራት የተሻለች ብትሆንም በሰብዓዊ መብት ረገጣ በሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ትተቻለች።

ሩዋንዳ በ2006 እ.ኤ.አ. በተዋቀሩ አምስት ክልሎች ተከፍላለች።



Tags:

ቡሩንዲታንዛኒያአፍሪካክርስትናኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክዩጋንዳ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ዘጠኙ ቅዱሳንዩ ቱብኩሽ (የካም ልጅ)ፖላንድባሕላዊ መድኃኒትየአክሱም ሐውልትወርቅየዋና ከተማዎች ዝርዝርሰኞዐቢይ አህመድዘመነ መሳፍንትከፍታ (ቶፖግራፊ)ሙሉቀን መለሰቻይናዓለማየሁ ገላጋይአላህፌጦአብርሐምስጋበልድንቅ ነሽሞዚላ ፋየርፎክስጨውአሰፋ አባተአለቃ ገብረ ሐናሥልጣኔአስቴር አወቀ640 እ.ኤ.አ.ቅድስት አርሴማሰይጣንዳቦስልጤኦሮሞኒንተንዶአቡነ ቴዎፍሎስክርስቶስናፖሌዎን ቦናፓርትፍቅርመኪናአር ኤን ኤJanuaryአውስትራልያሐረግ መምዘዝስንዴሀዲስ ዓለማየሁልጅጨለማዲያቆንሰንበትቁስ አካላዊነትነፍስየአፍሪቃ አገሮችአሚር ኑር ሙጃሂድዘሪቱ ከበደቡርኪና ፋሶመንግሥትየወላይታ ዘመን አቆጣጠርሀመርየሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀልጫትኢያሱ ፭ኛጴንጤከባቢ አየርወንድኡሩጓይየኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር1971 እ.ኤ.አ.ክፍለ ዘመንፖለቲካሜትርፍሬገቀረሮቅዱስ ሩፋኤልመካከለኛ ዘመንሞንቴቪዴዮ ዋንደረረስኤርትራ🡆 More