ሥነ ፈለክ

ሥነ ፈለክ (አስትሮኖሚ) ከመሬት ከባቢ አየር ውጪ የሚገኙ ክስተቶችን የሚያጠና የሳይንስ ክፍል ነው። ቃሉ አስትሮኖሚ ከግሪክ የመጣ ሲሆን የፀሐይ የከዋክብትና የጨረቃዎች ሕግ ማለት ነው። ሥነ ፈለክ ከጥንታዊ ሳይንሶች አንዱ ነው።

ሥነ ፈለክ
የ"ጉንዳን" ኮከብ ደመና (The Ant Nebula)


ሥነ ፈለክ
የኦሪዮን ከዋክብት

== በአስትሮኖሚ ውስጥ የሚገኙ ንዑስ ክፍሎች፦

  • አስትሮሜትሪ - በሰማይ የሚገኙ ነገሮችን ቦታ እና አንቅስቃሴ የሚያጠና ክፍል።
  • አስትሮፊዚክስ - ከመሬት ውጪ የሚገኙ ነገሮች ተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት (ፊዚክስ)።
  • ኮስሞሎጂ - የዓለም አጀማመርና ለውጥ ጥናት።
  • ስቴላር አስትሮኖሚ - የከዋክብትና የጨረቃዎች ጥናት።
  • አስትሮባዮሎጂ - የዓለም የሕይወት ጥናት።

የሥርዓተ ፀሓይ ፕላኔቶች (ፈለኮች)

Tags:

ግሪክ (ቋንቋ)ፀሐይ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሙዚቃአስቴር አወቀፋርስቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ቅድስት እያሉጣየኮንሶ ባህላዊ የእርከን ስራሲቪል ኢንጂነሪንግአቡካዶመንግስቱ ለማቃል (የቋንቋ አካል)የኢትዮጵያ ቋንቋዎችሰምና ፈትልየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማክራርየቀን መቁጠሪያአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭዩኔስኮኤቨረስት ተራራየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንባሕላዊ መድኃኒትቤተ ሚካኤልውዝዋዜየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችሥርዓተ ነጥቦችየአፍሪቃ አገሮችውክፔዲያጡት አጥቢስዕልሐረርሕግ ገባትዊተርቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴቼልሲበላ ልበልሃክርስቲያኖ ሮናልዶትምህርተ፡ጤናፈንገስኣበራ ሞላንጉሥ ካሌብ ጻድቅሚዳቋተከዜ1876 እ.ኤ.አ.ግድግዳየቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ ዜና መዋዕልጉግልምሥራቅሴንት ጆንስ፥ አሪዞናዳኛቸው ወርቁገብርኤል (መልዐክ)ኢየሱስአሰፋ አባተዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግእስራኤልኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንጅቡቲ (ከተማ)ሠርፀ ድንግልጣልያንጂጂማንችስተር ዩናይትድየጊዛ ታላቅ ፒራሚድሀዲስወይራ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትኦሞ ወንዝበርየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጊዜዋየጅብ ፍቅርቺኑዋ አቼቤሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴየእብድ ውሻ በሽታወዳጄ ልቤ🡆 More