ሚልኪ ዌይ ወይም በአማርኛ «የወተት ጎዳና» ወይም ፍኖተ ሀሊብ የከዋክብት እና የተለያዩ ሰማያዊ አካላት ስብስብ ወይም ረጨት ነው። ይህ ረጨት ውፍረቱ 1000 የብርሃን አመት ይገመታል። ከአንዱ ጫፍ እስከሌላኛው ጫፍ ያለው ርቀት ሲለካ (በዲያሜትር) ደግሞ 100 000 የብርሃን አመት ይሆናል። በውስጡ ከ100 እስከ 400 ቢልዮን ከዋክብቶች እንደያዘ ይገመታል። በዚህ ረጨት ውስጥ ሥርዐተ-ፈለክ ወይም ፀሐይን ማእከል ያደረገው ፈለክ ይገኛል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሚልኪ ዌይ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.