ፖድጎሪጻ

ፖድጎሪጻ (Подгорица) የሞንቴኔግሮ ዋና ከተማ ነው።

ፖድጎሪጻ
የፖድጎሪጻ ሥፍራ

1995 ዓ.ም. በተደረገ ቆጠራ መሠረት የሕዝቡ ቁጥር 136,473 ነበር።

«ፖድጎሪጻ» ማለት «ከጎሪጻ ሥር» ማለት ነው። «ጎሪጻ» ማለት ደግሞ «ትንሽ ተራራ» ሲሆን ቅርብ የሆነ ኮረብታ ስም ነው።

በጥንትና በሮማ መንግሥት ዘመናት ከሥፍራው አጠገብ «ዶክሌያ» (Doclea) የተባለ መንደር ነበር። የሮማ ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ ከዚህ አገር ነበር። ስለዚህ ከሱ በኋላ የዚያ ቦታ ስም «ድዮክሌያ» (Diocleia) ሆነ። በስላቮች ይህ ስም «ዱክልያ» (Дукля) ሆነ።

ፖድጎሪጻ መጀመርያ Bizirminiumቢዚርሚኒዩም») ተባለ። ከ12ኛው ምዕተ ዓመት ጀምሮ «ሪብኒጻ» (Рибница) ተብሎ ከ1318 ዓ.ም. ጀምሮ «ፖድጎሪጻ» በሚለው ስም ታወቋል። ሆኖም ከተማው ከ1937 እስከ 1984 ዓ.ም. ድረስ «ቲቶግራድ» (Титоград) ተሰይሞ ነበር።

Tags:

ሞንቴኔግሮዋና ከተማ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የወላይታ ዘመን አቆጣጠርድንገተኛአውሮፓ ህብረትዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችዓሣቼልሲየይሖዋ ምስክሮችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክፋሲል ግምብጉራጌክሪስታቮ ደጋማአፋር (ክልል)ኢትዮ ቴሌኮምየደም ቧንቧናፖሌዎን ቦናፓርትቀጭኔሥነ ባህርይአዶልፍ ሂትለርአሸንድየመጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤልክትፎቀለምጋምቤላ (ከተማ)ክርስትናየመን (አገር)ሰላማዊ ውቅያኖስየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትክርስቶስአማራ (ክልል)ዶሮሮማን ተስፋዬኢየሱስቃል (የቋንቋ አካል)ሕግንጉሥጳውሎስቤተክርስቲያንክርስቶስ ሠምራቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴኣጣርድአክሱም ዩኒቨርሲቲልብወለድ ታሪክ ጦቢያየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥረጅም ልቦለድክራርየወባ ትንኝዲላየሰው ልጅ ጥናትየማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላትኮኮብእምስሙሉቀን መለሰአውስትራልያአቡጊዳስምሰለሞንቀይስርይኩኖ አምላክመንፈስ ቅዱስደቡብ አሜሪካኤርትራልብሀሰተኛ በቃሉ ስደተኛ በቅሉድሬዳዋሊዮኔል ሜሲእምቧጮየሮሜ መንግሥትነጠላ ጫማዲያቆንቴሌቪዥንሐምሌፈረስጨጎጊትቤተ አማኑኤል🡆 More