ኔዘርላንድ

ሆላንድ (ወይም ኔዘርላንድ ኔዘርላንድስ ኔደርላንድ፤ ሆላንድኛ፡ Nederland /ነድርላንት/) በአውሮጳ ውስጥ የሚገኝ አገር ነው።

Koninkrijk der Nederlanden
የሆላንድ መንግሥት

የሆላንድ ሰንደቅ ዓላማ የሆላንድ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር "Wilhelmus"

የሆላንድመገኛ
የሆላንድመገኛ
ዋና ከተማ አምስተርዳም
ብሔራዊ ቋንቋዎች ሆላንድኛ
መንግሥት

ንጉሥ
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፓርለሜንታዊ ንጉሳዊ አገዛዝ

ቪለም-አለክሳንደር
ማርክ ሩተ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
41,526 (134ኛ)

18.4
የሕዝብ ብዛት
የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት
 
17,100,475 (59ኛ)
ገንዘብ ዩሮ (€)
ሰዓት ክልል UTC +1
የስልክ መግቢያ +31
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .nl

ስም

ኔዘርላንድ ብዙ ጊዜ «ሆላንድ» ሲባል፣ ይኸው ስያሜ በትክክል ግን የአንዱ ትልቅ ክፍላገር ስም ብቻ ነው። በሆላንድኛ፣ የ«ነድርላንት» ትርጒም «ታችኛ አገር» ሲሆን በብዙዎች ቋንቋዎች ያለው ስም ከዚህ ነው። የ«ሆላንድ» ትርጒም ደግሞ ከጥንታዊ ሆላንድኛ «ሆልት-ላንት» ማለት «እንጨት አገር» መጣ።

ባህል

የሥራ ቋንቋ ሆላንድኛ በምዕራብ ጀርመናዊ ቋንቋዎች መካከል ይቆጠራል፤ እንዲሁም በግዛቱ ውስጥ የሚነገረው ሌላ ቋንቋ ፍሪዝኛ በቅርብ ይዛመዳል።

በሆላንድ ብዙ መስኖ፣ ቦይ ይታያል፣ ሕዝባዊ መጓጓዣ አገልግሎቱ ማለፊያ ነው። ብዙ ሕዝብ በብስክሌት ይጓዛሉ፣ ብዙ ጊዜም ይዘንባል። ብዙ ሰዎች በቡና ሱቅ ፊት ትቀምጠው ቡና ሲጠጡ ይታያሉ። ልማዳዊ አበሳሰሉ በጣም የተቀመመ አይደለም። ብዙ ታዋቂ አይቦች ከኔዘርላንድ አሉ።

ሁለት በዓለም ዝነኛ የሆኑ የሆላንድ ሰዎች ሬምብራንት፣ የ17ኛው ክፍለ ዘመን ሰዓሊ፣ እና ቪንሰንት ቫን ጎ፣ የ19ኛው ክፍለ ዘመን ሰዓሊ፣ ናቸው። 1600ዎቹ የኔዘርላንድ ወርቃማ ዘመን ተብሏል።

ክሪኬት የተባለው የኳስ ጨዋታ ደግሞ በሆላንድ እንደሚወድድ እንደሚጫወትም በተረፈው ዓለም ብዙ ጊዜ አይታስብም። በመላው አገር የክሪኬት ቡድኖችና ብሔራዊ አሸናፊነት ውድድር አላቸው። ሆኖም እግር ኳስ፣ ፈጣን ተሽካካሪ ጫማ ስፖርት፣ እና ሆኪ (ገና የመሰለ ጨዋታ) ደግሞ ዋና ተወዳጅ መሠረት አላቸው።

ሆላንድ ኢትዮጵያን ለመርዳት በ1776 በምዕራባውያን ክርስቲያኖች የተቋቋመች ጥሩ አገር ነች ነገር ግን በ1940 በአዲሱ የዓለም ሥርዓት ተበላሽታ አሁን አምላክ የለሽ ሆናለች።

አራስ ልጅ ለሚጎበኙ ሰዎች ብስኩትና የእንሶስላ ዘር በስኳር ማቅረብ ሌላ የሆላንድ ባህላዊ ልማድ ነው። ለፋሲካ በዓል ደመራዎች ይነደዳሉ፣ የንጉሡ ልደት በዓል በሚያዝያ ፲፱ ቀን ሲከበር፣ ነጋዴዎች ብርቱካን ልብስ ለብሰው በከተሞች መሃል ገበያ ያደርጋሉ።

ኔዘርላንድ 
የኔዘርላንድ መንግሥት ከነጥገኛ ግዛቶቹ

የኔዘርላንድ መንግሥት ከኔዘርላንድ በአውሮጳ ጭምር በካሪቢያን ባህር ውስጥ ሌሎች ጥገኛ ግዛቶች አሉት፦ አሩባ፣ ኩረሳው፣ ስንት-ማርትንና ካሪቢያን ኔዘርላንድ ደሴቶች ናቸው።


Tags:

ሆላንድኛአውሮጳ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

መጽሐፈ ሄኖክቀጭኔየሺጥላ ኮከብፎርብስዋንዛቅዱስ ያሬድደርግፈሊጣዊ አነጋገር ሀሚካያ በሀይሉአድዋዛጔ ሥርወ-መንግሥትአይሁድናዓፄ ሱሰኒዮስግሪክ (ቋንቋ)ዛይሴአቡነ የማታ ጎህመዝገበ ቃላትሥነ ጽሑፍየአሜሪካ ዶላርአፈ፡ታሪክጸሓፊአባ ጅፋር IIብጉንጅየአለም አገራት ዝርዝርዩኔስኮሀብቷ ቀናከተማአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭጨረቃፈሊጣዊ አነጋገርጌዴኦየኢትዮጵያ ሶማሊያ ጦርነትክርስቲያኖ ሮናልዶኢንተርኔት በኢትዮጵያስሜን አሜሪካበላይ ዘለቀፍቅር እስከ መቃብርየቃል ክፍሎችሻማፈቃድማዲንጎ አፈወርቅመንፈስ ቅዱስዋሺንግተን ዲሲሺስቶሶሚሲስየኢትዮጵያ ሙዚቃየጋብቻ ሥነ-ስርዓትህግ ተርጓሚጋምቤላ (ከተማ)ጤና ኣዳምቅልአዋሽ ወንዝአሸንድየጸሎተ ምናሴዘንጋዳጋን በጠጠር ይደገፋልካናዳየጢያ ትክል ድንጋይውበት ለፈተናኦሮሞ1 ሳባጣልያንነጠላ ጫማሲሳይ ንጉሱቅድስት አርሴማዲላየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችእምስደቡብ አፍሪካየአክሱም ሐውልትየቀን መቁጠሪያአክሊሉ ሀብተ-ወልድአቡነ ተክለ ሃይማኖትየሲዳማ ባሕላዊ ሐይማኖትቡዳክርስትና🡆 More