ስሜን ኮርያ

ሰሜን ኮርያ በሙሉ መጠሪያ የኮርያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኮርይኛ፡ 조선민주주의인민공화국) በምስራቅ እስያ የምትገኝ ሀገር ስትሆን የኮርያን መሬት የሰሜን ክፍል ትይዛለች። የዚች ሀገር ዋና ከተማ መጠሪያ ፒዩንግያንግ ነው። በሁለቱ ኮርያዎች ማለትም በደቡብ ኮርያ እና ሰሜን ኮርያ መካከል እንደ ድንበር ሁኖ የሚያገለግል የጦር ቀጠና አለ። የአምኖክ ወንዝ እና የቱመን ወንዝ በሰሜን ኮርያ እና በቻይና መካከል እንደ ድንበር ሁነው ያገለግላሉ። ወደሰሜን ርቆ የሚገኘው የቱመን ወንዝ ክፍል ደግሞ ከሩስያ ጋር ለሚኖራት ድንበር ሆኖ ያገለግላል።

የኮርያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
조선민주주의인민공화국
朝鮮民主主義人民共和國

የስሜን ኮርያ ሰንደቅ ዓላማ የስሜን ኮርያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር 애국가

የስሜን ኮርያመገኛ
የስሜን ኮርያመገኛ
ዋና ከተማ ፕዮንግያንግ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ኮሪይኛ
መንግሥት

ፕሬዝዳንት
ፕሬዚዳንታዊ አምባ ገነንነት
ኺም ጆንግ፡ኡን
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
120,540 (97ኛ)

4.87
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
 
25,155,317 (48ኛ)
ገንዘብ ስሜን ኮርያ ዎን (₩)
ሰዓት ክልል UTC +8:30
የስልክ መግቢያ 850
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .kp

ስሜን ኮርያ የተባባሪ መንግሥታት አባል ቢሆንም፣ ከሁለት ሌሎች አባላት እነርሱም ደቡብ ኮርያና ጃፓን ዲፕሎማቲክ ተቀባይነት የለውም።

ምዕራባዊ ቅኝ ግዛትን እና ኢምፔሪያሊዝምን ከተቃወሙ እና በመላው አለም የተጨቆኑ እና ተወላጆችን ለመከላከል ከሚንቀሳቀሱት ጥቂት የእስያ ሀገራት አንዷ ነች።


Tags:

ምስራቅሩስያሰሜንቻይናእስያኮርያኮርይኛዋና ከተማደቡብ ኮርያፒዩንግያንግ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

በ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትአባ ጉባአስመራሊኑክስየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንሶፍ-ዑመርየአለቃ ታየ ተረትናምሳሌዎችጉራጌያዕቆብየሐዋርያት ሥራ ፩የማርቆስ ወንጌልAየኢትዮጵያ ሶማሊያ ጦርነትቃል (የቋንቋ አካል)አውሮፓኢትዮጵያየኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክሼህ ሁሴን ጅብሪልሁለት ምላስአዋሳካውናስኦሪት ዘፍጥረትዋና ከተማሊጋባቅልልቦሽኮምፒዩተርሉቭር ሙዚየምየሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል (ኢትዮጵያ)ሥርዓተ አፅምአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭስምፍልስፍናየአክሱም ሐውልትመስኮብኛገብርኤል (መልዐክ)ዳግማዊ ምኒልክየአለም አገራት ዝርዝርዝንዠሮፍሬው ኃይሉሰምና ፈትልአዝማሪክፍያነጭ አባይሐረግ (ስዋሰው)የሒሳብ ታሪክከርከሮሽመናየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥአስናቀች ወርቁይቺም ቂንጥር ሆና ቡታንታ አማራትየዋልታ ድብህዋስየአፍሪቃ አገሮችእየሩሳሌምአባይ ወንዝ (ናይል)ኢያሱ ፭ኛኬንያክሬዲት ካርድሥርዓተ ምግብእጨጌግዕዝዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችቤተ አባ ሊባኖስይሁኔ በላይታሪክ ዘኦሮሞደቡብ አፍሪካአጭር የአማራ ማታገያ ሀሳብከበደ ሚካኤልአኩሪ አተርዘመነ መሳፍንትሕገ መንግሥት🡆 More