ሰኞ

ሰኞ በእሑድ እና በማክሰኞ መሀከል የሚገኝ በብዙ አገሮች የሳምንቱ ሁለተኛ ቀን፣ በሌሎች ብዙዎች ዘንድ (ለምሣሌ፦ የአውሮፓ አገሮች) ደግሞ የመጀመሪያ ቀን ነው።

ታሪክ

ሰኞ በአሁኑ ጊዜ

የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን እሑድ በሆነባቸው አገሮችም ጭምር ብዙዎች ሰኞን የመጀመሪያ አድርገው ይወስዱታል። ይህም በአብዛኛው ለብዙ ሰራተኞችና ተማሪዎች ከቅዳሜ እና እሑድ እረፍት በኋላ የመጀመሪያው የሥራ ወይም የትምህርት ቀን በመሆኑ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ይህ እውነታ ሰኞን በአንዳንዶች ዘንድ እንደ መጥፎ ቀን እንዲቆጠር አድርጎታል።

ሰኔና ሰኞ

በኢትዮጵያ ውስጥ በአንዳንዶች ዘንድ ሰኔ አንድ ሰኞ ቀን ከዋለ መጥፎ ነው የሚል ምንም ሳይንሳዊም ሆነ ኃይማኖታዊ መሠረት የሌለው አጉል እምነት አለ። "ሰኔና ሰኞ" መነሻው አንድ ሰኞ ቀን በዋለ ሰኔ አንድ ተግባር ላይ በዋለ አዋጅ ሳይሆን እንደማይቀር ይገመታል። አዋጁ በኢትዮጵያ ውስጥ መኪና የሚነዳበትን የመንገዱን ክፍል የቀየረ ነበር፤ በመንገዱ በግራ ክፍል መነዳቱ ቀርቶ በቀኝ ክፍል እንዲነዳ የሚያዝ አዋጅ ነበረ። በተፈጠረው ለውጥ ብዙ አደጋ በመድረሱ፡ ከዚያ ጀምሮ ሰኔና ሰኞ ሲገጣጠሙ እንደመጥፎ እድል ይታያል።[ዋቢ መጻሕፍት ያስፈልገዋል]

Tags:

ማክሰኞአውሮፓአገሮችእሑድ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ጌዴኦየጣሊያን መንግሥት (1861–1946 እ.ኤ.አ.)ሀዲያጦጣንግሥት ዘውዲቱሰንሰልፍርድ ቤትየሰው ልጅሊዮኔል ሜሲእንግሊዝኛተረትና ምሳሌቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊጅቡቲርግብመንግሥተ አክሱምዛጔ ሥርወ-መንግሥትማሪቱ ለገሰቅዱስ ገብርኤልቀነኒሳ በቀለአቶምአፈርኮንሶየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትስኳር ድንችምሳሌዋናው ገጽቤንችኢድ አል ፈጥርባሕልየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግይስሐቅቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልሙዚቃአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስመጽሐፈ ኩፋሌየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንጥርኝሰሜን ተራራየወላይታ ዘመን አቆጣጠርዋና ከተማየወባ ትንኝቼኪንግ አካውንትቴሌቪዥንተረትና ምሳሌ፡ ዳንኤል አበራባህር ዛፍባቢሎንየቃል ክፍሎችእየሩሳሌምቤተ ጎለጎታፕሮቴስታንትምሥራቅ አፍሪካፀጋዬ እሸቱፋሲል ግምብነጠላ ጫማምልጃግሪክ (አገር)ሽፈራውአቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞአስቴር አወቀመሬትድንገተኛየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ሐሪ አትከንስበላ ልበልሃክትፎካናዳየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችድንቅ ነሽቲማቲምህይወትማኅበረ ቅዱሳንሴቶችአባታችን ሆይአፖሎ ፲፩ሳዑዲ አረቢያ🡆 More