ማርስ

ማርስ ወይም ቀይዋ ፈለክ፡ (ምልክት፦) መሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፈለክ ነው። ይህ ፈለክ ከፀሐይ ባለው ርቀት 4ኛ (አራተኛ) ነው። ከበፊቱ ሜርኩሪ፣ ቬነስ እና መሬት የተባሉ ፈለኮች ይገኛሉ። ኸበስተኋላው ደግሞ ጁፒተር፣ ሳተርን፣ ኡራኑስ፣ ነፕቲዩን እና ፕሉቶ የተባሉት ይገኛሉ።

ማርስ


ይህ ፈለክ በዚህ ረጨት ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች በግዝፈቱ የስድስተኛ ደረጃን ይይዛል። እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ህይወት ያለው ነገር ይኖርበታል ተብሎ ሲታመን ቆይቷል። ነገር ግን በቅርቡ የወጡ መረጃዎች ህይወት ያለው ነገር እንዳልተገኘ «ኢኮነም ድሉተ» መሆኑን ያመላክታሉ። በአብዛሃኛው በ ካርቦንዳይኦክሳይድ የተሞላ ቢሆንም በአንጻራዊ ሁኔታ ለ ህይወት ያላቸው ነገሮች ምቹ የሆነ ከባቢ አየር አለው። መጠኑ ከመሬት ያንሳል። በተለምዶ ቀይዋ ፈለክ እየተባለች ትጠራለች

ማርስ
የማርስ ምድር በተንቀሳቃሽ ሮቦቶች ፎቶ እንደተነሳ

Tags:

መሬትሚልክ ዌይሳተርንቬነስነፕቲዩንኡራኑስኣጣርድጁፒተርፀሐይፕሉቶ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

በላ ልበልሃማክዶናልድተረት የመንዝጨዋታዎችራስ መኮንንእንጀራሰንበትአትክልትከበደ ሚካኤልዶቅማ1ኛው ምዕተ ዓመትተረፈ ኤርምያስምክር ቤታዊ አገባብየአስተሳሰብ ሕግጋትመድኃኒትፀደይአምበሾክብሔር1862 እ.ኤ.አ.ነገር ቢበዛ ባህያ አይጫንምኑግየጅብ ፍቅርኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያንበርበሬሃይማኖት ግርማአና ፍራንክሠርፀ ድንግልሳማየጃፓን ሰንደቅ ዓላማ15 January1837 እ.ኤ.አ.የሮሜ መንግሥትኮሶ በሽታጤና ኣዳምዓረፍተ-ነገርሥርዓተ ነጥቦችቻይናጊዜጳጉሜማሲንቆሥላሴየኢትዮጵያ አየር መንገድየምልክት ቋንቋኤርትራቡዳድረ ገጽ መረብቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልሳሙኤልእንግሊዝኛዓፄ ሱሰኒዮስመስተዋድድኢዶዶሮ ወጥየዔድን ገነትየኢትዮጵያ ቋንቋዎችቦትስዋናፀሃፌ ተውኔቶችኔቶጥሩነሽ ዲባባጂጂከርከሮአዲስ ዘመን (ጋዜጣ)ዓፄ እስክንድርሙዚቃወርቅወተትጨርቅኦርቶዶክስሰማያዊ5 Decemberሰለሞናዊው ሥርወ መንግሥት🡆 More