ሐሙስ

ሐሙስ የሳምንቱ አምስተኛ ቀን ሲሆን ረቡዕ በኋላ ከዓርብ በፊት ይገኛል። ስሙ ሐምስ (አምስተኛ) ከሚለው የግዕዝ ቁጥር የወጣ ነው።

ቋንቋ ስም ትርጉም
ጀርመንኛ Donnerstag (ዶነርስታግ) የነጎድጓድ (አምላክ) ቀን
ቻይንኛ 星期四 (ሺንግ ጪ ስር)) አራተኛው ቀን ከሳምንት
እስፓንኛ Jueves (ህዌቨስ) ጁፒተር (አምላክ) ቀን
ፈረንሳይኛ Jeudi (ዡዲ) የጁፒተር ቀን
ጣልኛ Giovedì (ጆቬዲ) የጁፒተር ቀን
እንግሊዝኛ Thursday (ርዝደይ) የነጎድጓድ ቀን
ሆላንድኛ Donderdag (ዶንደርዳግ) የነጎድጓድ ቀን
ጃፓንኛ 木曜日 (ሞኩዮቢ) የጁፒተር (ፈለክ) ቀን
ፖርቱጊዝ Quinta-feira (ኪንታፈይራ) አምስተኛው ቀን
ዘመናዊ ግሪክ Πέμπτη (ፐምፕቴ) አምስተኛው ቀን
ዕብራይስጥ יום חמישי (ዮም ሐሚሺ) አምስተኛው ቀን

Tags:

ረቡዕዓርብግዕዝ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አየርላንድ ሪፐብሊክፍሬገሰዓት ክልል1074 እ.ኤ.አ.የደም መፍሰስ አለማቆምአፋር (ብሔር)ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያንመንግሥተ አክሱምንቃተ ህሊናአላህእንክርዳድየሰው ልጅነነዌየፀሐይ ግርዶሽሰዋስውሥነ ውበትፕሮቴስታንትስንዴየጁ ስርወ መንግስትየኩሽ መንግሥትመጠነ ዙሪያየማርያም ቅዳሴአይስላንድወርቅ በሜዳጣልያንከበሮ (ድረም)የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትሙዚቃአፋርኛብሔርዲሴምበርእግር ኳስፍልስፍናመጽሐፍቶማስ ኤዲሶንወንጌልሜሪ አርምዴሴቶችሚያዝያ 2ሰኞአስርቱ ቃላትየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን1971 እ.ኤ.አ.ኦሮምኛቡናአቡነ ተክለ ሃይማኖትቁንጫወልቃይትጫትየወባ ትንኝዓረብኛአብርሀም ሊንከንሓጂ ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብቆለጥየኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙርቆሎትግራይ ክልልየቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎችህይወትሥርዓተ ነጥቦችጌዴኦጂፕሲዎችዓለማየሁ ገላጋይየብርሃን ፍጥነትደርግቤተ ጎለጎታታይላንድማጎግፍቅር በአማርኛቂጥኝየስልክ መግቢያሸለምጥማጥኣዞ ሓረግ🡆 More