A

A / a በላቲን አልፋቤት መጀመርያው ፊደል ነው።

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

A

እንግሊዝኛ የፊደሉ ስም አጠራር /ኧይ/ ሲሆን፣ ይህ ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅን ያንጸባርቃል። ባብዛኛው ቋንቋዎች ግን በተለመደው የአናባቢ «ኣ» ን ድምጽ ኃይል ይወክላል።

ግብፅኛ
ኢሕ
ቅድመ ሴማዊ
አሌፍ
የፊንቄ ጽሕፈት
አሌፍ
የግሪክ ጽሕፈት
አልፋ
ኤትሩስካዊ
A
ላቲን/ኪርሎስ
A
Egyptian hieroglyphic ox head A Phoenician aleph Greek alpha Etruscan A Roman A

የ«A» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «አሌፍ» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የበሬ ራስ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ።

በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («እ») ሲሆን፣ በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኣ» ለማመልከት ተጠቀመ። ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "አልፋ" (Α α) ደረሰ። በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «አ» («አልፍ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «አሌፍ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'A' ዘመድ ሊባል ይችላል።

A
በ"Wiki Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ A የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

Tags:

ላቲን አልፋቤት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቻይናየቃል ክፍሎችድሬዳዋሄሮይንኒሞንያሚያዝያ 27 አደባባይየኢትዮጵያ ካርታአምልኮሰባአዊ መብቶችኒንተንዶኢትዮ ቴሌኮምሰሜን ተራራፋኖመለስ ዜናዊራስመቅመቆደሴኬንያሴቪንግ አካውንትሀመርምዕተ ዓመትእርድወንጌልሂሩት በቀለሽፈራውካይሮየወታደሮች መዝሙርየኢትዮጵያ ካርታ 1936ማሲንቆዓፄ ሱሰኒዮስጅማ ዩኒቨርስቲከፋካይ ሃቨርትዝያዕቆብፈቃድሩዝገብረ መስቀል ላሊበላብሉይ ኪዳንጌዴኦትንቢተ ኢሳይያስሥነ ጥበብኧሸርዴርቶጋዳአዲስ ዘመን (ጋዜጣ)እሪያአፈርፀሐይNorth Northየኖህ ልጆችቀነኒሳ በቀለቆለጥሕግጋምቤላ ሕዝቦች ክልልቋንቋማሪቱ ለገሰቂጥኝየኮንሶ ባህላዊ የእርከን ስራተስፋዬ ሳህሉአብርሐምጉልባንአየርላንድ ሪፐብሊክማህበራዊ ሚዲያኦሞ ወንዝየትንቢት ቀጠሮህሊናቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ቪክቶሪያ ሀይቅዋና ከተማጥሩነሽ ዲባባየዕብራውያን ታሪክስቅለት (የማይክል አንጄሎ ቅርጽ)🡆 More