ኋይት ሃውስ በአሜሪካ ዋና ከተማ ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኝ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የመኖሪያ እና መደበኛ የስራ ቦታ ነው። ይህ ቤት የተገነባው ከ1792 እስከ 1800 እ.ኤ.አ.
ባሉት አመታት ሲሆን የገነባውም የአየርላንድ ተወላጅ በሆነው አርኪቴክት ጀምስ ሆባን (James Hoban) ነበር። ቤቱ ከጆን አዳምስ (John Adams) ጀምሮ ለሁሉም የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች መኖሪያ የሆነ ሲሆን ቶማስ ጄፈርሰን (Thomas Jefferson) የተባለው የአሜሪካ 3ኛ ፕሬዝዳንት በ1801 ሲገባ በአርኪቴክት ቤንጃሚን ሄንሪ ላትሮብ (Benjamin Henry Latrobe) ቤቱን ወደውጭ አስፍቶታል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ዋይት ሃውስ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.