2ኛው ዓለማዊ ጦርነት

2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ከ1932 ዓ.ም.

እስከ 1937 ዓ.ም. ድረስ የተደረገ ታላቅ አለም አቀፍ ጦርነት ነበረ። በዚህ ጦርነት መጨረሻ የአክሲስ ሃያላት ማለትም ጀርመንጣልያንጃፓን ተሸነፉ። በጠቅላላ አለም ዙሪያ 70 ሚልዮን ሕዝብ በጦርነቱ ጠፉ። ከጦርነቱም በኋላ አሜሪካየሶቭየት ኅብረት የዓለም ዋና ኃያላት ሆኑ። በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት ዋናው ተዋናይ ሂትለር ነበር።

፪ኛው የዓለም ጦርነት
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት
ከላይ በቀኝ ዙሪያ፦ ቻይናዊ ወታደሮች በዋንዢያሊንግ ጦርነት ጊዜ፣ የአውስትራሊያ መድፎች በመጀመሪያው የኤል አላሜን ጦርነት ላይ፣ የጀርመን ስቱካ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች በምሥራቅ ግንባር፣ የአሜሪካ ባህር ኃይል በሊንጋየን የባህር ሰላጤ፣ ዊልሄልም ኬይቴል የጀርመንን ሽንፈት ሲፈርም፣ የሶቪዬት ጦር በስታሊንግራድ ጦርነት ወቅት
ቀን ከነሐሴ ፳፮ ቀን ፲፱፻፴፩ እስከ ነሐሴ ፳፯ ቀን ፲፱፻፴፯ ዓ.ም.
ቦታ አውሮፓ፣ ፓሲፊክ፣ አትላንቲክ፣ ደቡብ ምሥራቅ እስያ፣ ቻይና፣ መካከለኛው ምሥራቅ፣ ሜድትራንያንና አፍሪካ
ውጤት የአላይድ /allied/ ሀገሮች ድል
ወገኖች
አላይድ ሀገራት

2ኛው ዓለማዊ ጦርነት የሶቪዬት ሕብረት (1941-45 እ.ኤ.አ.)
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት አሜሪካ (1941-45 እ.ኤ.አ.)
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ብሪታንያ
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ቻይና (1937-45 እ.ኤ.አ.)
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ፈረንሳይ
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ፖላንድ
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ካናዳ
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት አውስትራሊያ
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ኒው ዚላንድ
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ደቡብ አፍሪካ
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ዩጎዝላቪያ (1941-45 እ.ኤ.አ.)
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ቤልጅግ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ኔዘርላንድስ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ግሪክ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ኖርዌይ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
እና ሌሎችም

የአክሲስ ኃያላት

2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ጀርመን
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ጃፓን (1937-45 እ.ኤ.አ.)
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ጣሊያን (1940-43 እ.ኤ.አ.)
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ሮማንያ (1941-44 እ.ኤ.አ.)
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ሀንጋሪ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ቡልጋሪያ (1941-44 እ.ኤ.አ.)


አጋዦች
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ፊንላንድ (1941-44 እ.ኤ.አ.)
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ኢራቅ (1941 እ.ኤ.አ.)
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ታይላንድ (1941-45 እ.ኤ.አ.)
ፈረንሣይ ቪቺ ፈረንሳይ (1940-44 እ.ኤ.አ.)
እና ሌሎችም

የውጭ መያያዣ

2ኛው ዓለማዊ ጦርነት 
በ"Wiki Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ 2ኛው ዓለማዊ ጦርነት የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

Tags:

1937አሜሪካየሶቭየት ኅብረትየአክሲስ ሃያላትጀርመንጃፓንጣልያን

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቅዱስ ገብረክርስቶስአውስትራልያአክሱምመጥምቁ ዮሐንስሙላቱ አስታጥቄቤተ እስራኤልአማርኛ ልብ ወለድ መፃህፍትቤተ መርቆሬዎስብርብራፈቃድኤድስየዓለም መሞቅዳማ ከሴጥላሁን ገሠሠአዋሽ ወንዝሊቨርፑል የእግር ኳስ ክለብደሴየማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላትየዮሐንስ ራዕይሙቀትኢያሱ ፭ኛግሥፍልስፍናቺኑዋ አቼቤመለስ ዜናዊቤተ ጎለጎታየአለም አገራት ዝርዝርቫስኮ ደጋማወይን ጠጅ (ቀለም)አጼ ልብነ ድንግልባሕር-ዳርአየርላንድ ሪፐብሊክራስ ጎበና ዳጨ ከ1882-1889ሚካኤልኩሽ (የካም ልጅ)ተረትና ምሳሌፋሲለደስ1876 እ.ኤ.አ.ነነዌየዊኪፔዲያዎች ዝርዝር19ኛው ክፍለ ዘመን የግራኝና የልብነ ድንግል ታሪክ በአማርኛአባይ ወንዝ (ናይል)ሐሙስማርስዘመነ መሳፍንትቱርክየማርያም ቅዳሴጅቡቲ (ከተማ)ክራርፍልስፍናና ሥነ ሐሳብፍቅር እስከ መቃብርአውሮፓ ህብረትደርግእንግሊዝኛገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽሴማዊ ቋንቋዎችሼክስፒርሥነ ፈለክየጋብቻ ሥነ-ስርዓትብር (ብረታብረት)ሶቪዬት ሕብረትታንጋንዪካ ሀይቅአኩሪ አተርፊሊፒንስየኢትዮጵያ ሶማሊያ ጦርነትዋሺንግተን ዲሲፀደይታንዛኒያሚሲሲፒ ወንዝአስቴር አወቀየወታደሮች መዝሙርምግብ🡆 More