ፍልስፍና

የፍልስፍና በር
በውክፔድያ የ ፍልስፍና ጠቃሚ ዕውቀቶች ማከማቻ

መጻጽፍ · መደቦች · ፍልስፍና መዝገበ ቃላት በአማርኛ እንግሊዝኛ  · ተመራመር ይገኛል ቁም ነገር

ፍልስፍና

ፍልስፍና

ፍልስፍና ከግሪኩ φιλοσοφία (ፊሎዞፊያ) የመጣ ሲሆን ትርጉሙም የጥበብ ፍቅር ነው። ስለዚህ የፍልስፍና ዕውቀት ሁለት ነገሮችን መነሻ ያደረጋል። አንደኛው፣ «ጥበብ አለ» የሚል ሲሆን፣ ሁለተኛው «ይህ ጥበብ ሊደረስበት ይቻላል» የሚል ነው።

የየዘመኑ ሰዎች ጥበብ ላይ ለመድረስ ብዙ መንገዶችን ተጠቅመዋል። አንዳንዶች ሥነ ተረትን ሌሎች ሥነ ተማሎንና እንዲሁም ሥነ ዶግማን ሞክረዋል። ይሁንና እነዚህ አስተሳሰቦች ቁንጽል እውነታዎችን ከመያዝ ባለፈ ፍልስፍና ለመባል አልበቁም።

ፍልስፍናን ከላይ ከተገለጹት የዕውቀት ዘርፎች የሚለየው ዋናው ጉዳይ «አስተማማኝ እውቀትን» ለማግኘት መጣሩ ነው። ማናቸውም የፍልስፍና ዕውቀቶች ያለማቋረጥ ተጠርጥረው፣ ተመርምረውና ተተችተው ግን ፀንተው ሊቆሙ በቻሉ መሪ ሓሳቦች ይመሰረታሉ። ፍልስፍናን የመሪ ሓሳቦች ቁንጽል ስብስብ እንዳይሆን የሚያደርገው አመክንዮ ነው። መሰረታዊ ሃሳቦች በምክንየት ተያይዘው ሲዋቀሩ እና ሰፊ የዕውቀት ሥርዓት ሲገነባ ፍልስፍና ይባላል። በዚህ መንገድ ቁንጽል ሳይሆን ሰፊ፣ ተልካሻ ሳይሆን አስተማማኝ፣ የተነጣጠለ ሳይሆን ሥርዓታዊ ዕውቀት ይገኛል።

ለዕለቱ የተመረጠ ጽሑፍ 

በር:ፍልስፍና/የተመረጠ ጽሑፍ/16

ይሕን ያውቁ ኖሯል፧...

የፍልስፍና የጥናት ዘርፎች

የፍልስፍና ጥናት ሰፊና አጠቃላይ ይሁን እንጂ በሂደት አንድ አንድ ጥናቶች ጓጉለው በመውጣት አሁን እራሳቸውን የቻሉ የፍልስፍና ቅርንጫፎች ሆነው ይገኛሉ። እነርሱም፦

ሥነ ውበት (ኤስተቲክስ) | ሥነ ዕውቀት (ኤፒስቲሞሎጂ)

ሥነ ኑባሬ (ኦንቶሎጂ) | ሥነ አምክንዮ(ሎጂክ)

ሥነ ምግባር (ኤቲክስ) | ሥነ ዲበ አካል (ሜታፊዚክስ)| ኅልውነት

የሳይንስ ፍልስፍና | ምክኑያዊነት|ዳሳሻዊነት

ቁስ አካላዊነት|ማኅበረሰባዊ ፍልስፍና |አዕምሮና አንጎል

የፍልስፍና ዋና ሁለት ክፍሎች ቁሳዊነት (ቁስ አካላዊነት):የዋህ ቁሳዊነት፣የቁሳዊነት ሜታፊዚክ፣ዳያሌክቲካዊ ቁሳዊነት

ሐሳባዊነት(አይዲያሊዝም):ነባራዊ ሐሳባዊነት (ኦብጀክቲቭዝም)፣ኅሊያናዊነት

የተመረጠ ፈላስፋ 

በር:ፍልስፍና/የተመረጠ ፈላስፋ/16

ከፍልስፍና ቅርንጫፎች ጋር አጫጭር ትውውቅ

ፍልስፍና በተለያዩ ሰወች የተለያየ ግንዛቤና መረዳት አለው። ሆኖም ከሞላ ጎደል የፍልስፍና ዘርፎችና የሚያነሷቸው ጥያቄዎች እንዲህ ይቀርባሉ፡
  • ሥነ ዲበ አካል : እውንነት ምንድን ነው? እውን የሆነ/የሆኑ ምን ነገሮች አሉ? ከምናስተውለው ዓለም ውጭ ሌላ ዓለም አለ?
  • ሥነ ዕውቀት: አለምን መረዳት እንችላለን? እንዴት ማወቅ እንችላለን? ከራሳችን ውጭ ሌላ ሃሳብ እንዳለ እንዴት እናውቃለን?
  • ሥነ ምግባር: ሰናይና ዕኩይ (ጥሩና መጥፎ) ልዩነት አላቸው? ካላቸው እንዴት ልንለያቸው እንችላለን? ምን አይነት ምግባር ሰናይ (ጥሩ) ነው? ለአንድ ምግባር ዋጋ ለመስጠት የዋጋ ስርዓት መኖር አለበት፣ ይህ የዋጋ ስርዓት ከየት ይመነጫል? ከአምላክ? ወይስ ከየት? አንድ ምግባር ፍጹም ጥሩ ወይም ፍጹም መጥፎ ሊባል ይችላል? የራበው ሰው ቢሰርቅ ስርቆቱ ዕኩይ ነው? ወይንስ ሥነ ምግባር አንጻራዊ ነው? እንዴት ህይወቴን መምራት አለብኝ? ሁላችንስ እንዴት እንኑር?
  • ሥነ አምክንዮ፡ ትክክለኛ ሃሳብ እንዴት እናመነጫለን? አንድ ሃሳብ ስሜት የማይሰጥ መሆኑን እንዴት ማወቅ እችላለሁ? የክርክርን አሸናፊ እንዴት መለየት ይቻላል?
  • ሥነ ውበት፡ ኪነት ምንድን ነው? ውበት ምንድን ነው? የውበት ቋሚ መስፈርት አለው? ኪነት መስፈርቱ ነው? እንግዲያስ የውበት ትርጉሙ ምንድን ነው? የኪነት አላማ ምንድን ነው? ኪነት እኛን እንዴት ይነካናል?ኪነት ዕኩይ ሊሆን ይችላል?ኪነት የህብረተሰብን ኑሮ ይሸረሽራል ወይስ ያሻሽላል? አንድ
  • ከዋኝ የሚሰራውን ያውቃል? ለምሳሌ ድራማ ላይ ፕሬዜዳንት የሆነ ከዋኒ ዕውን ፕሬዜዳንት ሆኖ ሊሰራ ይችላል? የኪነት ተግባር የውኑን አለም መኮረጅ ነው? በመኮረጁ የቱን ያክል ነባራዊውን አለም ያጣምማል?

የምዕራቡ አለም ፈላስፎች

ፍልስፍና ካሳለፈው ዘመን ብዛትና እንዲሁም ከጥናቱ ስፋት የተነሳ ብዙ ጊዜ በአንድ ሃሳብ ላይ የተለያዩ አቋሞች ይንጸባረቃሉ። ስለሆነም ፍልስፍናን በሃሳብ ደረጃ ከማጥናት ይልቅ "የዋና ዋናዎቹ ፈላስፋወች ሃሳብ ምን ነበር?" በማለት ማጥናት ሊቀል ይችላል። የሚቀጥሉት ሰዎች ከሞላ ጎደል ዋና ዋናወቹ የምዕራቡ አለም ፈላስፋወች ናቸው። እያንዳንዳቸው ለአሁኑ የምዕራቡ አለም ፍልስፍና ከፍተኛ አስተዋጽዖ አድርገዋል፦

ፍልስፍና

ፓይታጎረስ

ፍልስፍና

ሶቅራጠስ

ፍልስፍና

ፕላቶ

ፍልስፍና

አሪስጣጣሊስ

ፍልስፍና

ሴኔካ

ፍልስፍና

ኦግስጢን

ፍልስፍና

አኩናስ

ፍልስፍና

ደካርት

ፍልስፍና

ሆብስ

ፍልስፍና

ስፒኖዛ

ፍልስፍና

ሎክ

ፍልስፍና

ሌብኒዝ

ፍልስፍና

ሁም

ፍልስፍና

ካንት

ፍልስፍና

ቤንታም

ፍልስፍና

ሄግል

ፍልስፍና

ሾፐናውር

ፍልስፍና

ኬርክጋርድ

ፍልስፍና

ማርክስ

ፍልስፍና

ኒሺ

ፍልስፍና

ኸስረል

ፍልስፍና

ሄድጋ

ፍልስፍና

ሳትራ

ፍልስፍና

ማካቬሊ

Tags:

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቤተ አባ ሊባኖስፍቅርእንዶድቦሩ ሜዳቴዲ አፍሮአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስቼልሲሰይጣንአዋሽ ወንዝቀዳማዊ ምኒልክስቅለት (የማይክል አንጄሎ ቅርጽ)ራያድረ ገጽ መረብየሥነ፡ልቡና ትምህርትደመቀ መኮንንአሊ ቢራቀስተ ደመናሰዋስውከንቲባናፖሌዎን ቦናፓርትቀዳማዊ ቴዎድሮስቤላሩስረቡዕክርስትናፌጦየወላይታ ዞንየልም እዣትኔልሰን ማንዴላየማርቆስ ወንጌልኦርቶዶክስቅልጥ አለትሶቅራጠስየተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝአፈወርቅ ተክሌዋናው ገጽገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽተልባፍቅር በአማርኛዩሊዩስ ቄሳርሊያ ከበደኮካ ኮላሮማን ተስፋዬዋና ከተማጋውስድንጋይ ዘመንምሳሌጣይቱ ብጡልየአዲስ አበባ ከንቲባፋሲል ግምብቅዱስ መርቆሬዎስየሲስተም አሰሪመዝሙረ ዳዊትጦጣስምዓፄ ይስሐቅምልጃቁምጥናመጥምቁ ዮሐንስማህበራዊ ሚዲያነብርአማራ (ክልል)ወይን ጠጅ (ቀለም)ቀለምመንዝግራዋደራርቱ ቱሉተእያ ትክል ድንጋይኳታርወንጌልብጉንጅቤተ ጎለጎታሸበል በረንታየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንየቃል ክፍሎችራስ ጎበና ዳጨ ከ1882-1889ቅዱስ ገብርኤልፈንገስ🡆 More