2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ከ1932 ዓ.ም.
እስከ 1937 ዓ.ም. ድረስ የተደረገ ታላቅ አለም አቀፍ ጦርነት ነበረ። በዚህ ጦርነት መጨረሻ የአክሲስ ሃያላት ማለትም ጀርመን፣ ጣልያንና ጃፓን ተሸነፉ። በጠቅላላ አለም ዙሪያ 70 ሚልዮን ሕዝብ በጦርነቱ ጠፉ። ከጦርነቱም በኋላ አሜሪካና የሶቭየት ኅብረት የዓለም ዋና ኃያላት ሆኑ። በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት ዋናው ተዋናይ ሂትለር ነበር።
፪ኛው የዓለም ጦርነት | |||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|
ከላይ በቀኝ ዙሪያ፦ ቻይናዊ ወታደሮች በዋንዢያሊንግ ጦርነት ጊዜ፣ የአውስትራሊያ መድፎች በመጀመሪያው የኤል አላሜን ጦርነት ላይ፣ የጀርመን ስቱካ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች በምሥራቅ ግንባር፣ የአሜሪካ ባህር ኃይል በሊንጋየን የባህር ሰላጤ፣ ዊልሄልም ኬይቴል የጀርመንን ሽንፈት ሲፈርም፣ የሶቪዬት ጦር በስታሊንግራድ ጦርነት ወቅት | |||||||
| |||||||
ወገኖች | |||||||
አላይድ ሀገራት የሶቪዬት ሕብረት (1941-45 እ.ኤ.አ.) | የአክሲስ ኃያላት ጀርመን አጋዦች |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article 2ኛው ዓለማዊ ጦርነት, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.