ፖድጎሪጻ

ፖድጎሪጻ (Подгорица) የሞንቴኔግሮ ዋና ከተማ ነው።

ፖድጎሪጻ
የፖድጎሪጻ ሥፍራ

1995 ዓ.ም. በተደረገ ቆጠራ መሠረት የሕዝቡ ቁጥር 136,473 ነበር።

«ፖድጎሪጻ» ማለት «ከጎሪጻ ሥር» ማለት ነው። «ጎሪጻ» ማለት ደግሞ «ትንሽ ተራራ» ሲሆን ቅርብ የሆነ ኮረብታ ስም ነው።

በጥንትና በሮማ መንግሥት ዘመናት ከሥፍራው አጠገብ «ዶክሌያ» (Doclea) የተባለ መንደር ነበር። የሮማ ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ ከዚህ አገር ነበር። ስለዚህ ከሱ በኋላ የዚያ ቦታ ስም «ድዮክሌያ» (Diocleia) ሆነ። በስላቮች ይህ ስም «ዱክልያ» (Дукля) ሆነ።

ፖድጎሪጻ መጀመርያ Bizirminiumቢዚርሚኒዩም») ተባለ። ከ12ኛው ምዕተ ዓመት ጀምሮ «ሪብኒጻ» (Рибница) ተብሎ ከ1318 ዓ.ም. ጀምሮ «ፖድጎሪጻ» በሚለው ስም ታወቋል። ሆኖም ከተማው ከ1937 እስከ 1984 ዓ.ም. ድረስ «ቲቶግራድ» (Титоград) ተሰይሞ ነበር።

Tags:

ሞንቴኔግሮዋና ከተማ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ማናልሞሽ ዲቦይኩኖ አምላክብሉይ ኪዳንስሜን አፍሪካፈሊጣዊ አነጋገር የውቅያኖስኣደስአፋር (ብሔር)ዋሽንትቻይናየኢትዮጵያ መልክዐ ምድርየኢትዮጵያ አየር መንገድታምራት ደስታበዓሉ ግርማቤተ ማርያምአምልኮደጋ እስጢፋኖስተራጋሚ ራሱን ደርጋሚሙዚቃአራት ማዕዘንእንግሊዝኛዌብሳይትየኢትዮጵያ ካርታ 1936አላህሶማሊላንድንግሥት ዘውዲቱየኢትዮጵያ ብርቀንድ አውጣሐሙስማርሜሪ አርምዴመስተፃምርየጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበርሥነ ምግባርየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችሄሮይንየኩሽ መንግሥትአውሮፓቁስ አካልንብቻይንኛቅኝ ግዛትደብረ ታቦር (ዓመት በዓል)ውዳሴ ማርያምየማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላትሙቀትፈረስ ቤትየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንአቡነ ባስልዮስዋሺንግተን ዲሲግብርጂጂባህር ዛፍሶሀባ (sahabah)/አኢሻ (ረ.ዐንሀ)ሞና ሊዛአስቴር አወቀገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽአማርኛእምስስንዱ ገብሩደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልቱርክጸጋዬ ገብረ መድህንሰማያዊጉልባንጌሤምጉራጌየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችየ1930 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ1 ሳባመዝሙረ ዳዊትአሕጉር🡆 More