ፒተር ኡስቲኖቭ

ስር ፒተር አለክሳንደር ኡስቲኖቭ (ከሚያዚያ 1921 - መጋቢት 28 ቀን፣ 2004 እ.ኤ.አ.) የነበረ የእንግሊዝ ተዋናይ፣ ጸሃፊና ተውኔት ደራሲ ነበር። በተለይ ደግሞ ፊልም ሰሪ፣ ቲያትር አዘጋጅ እና ኦፔራ መሪ፣ ፊልም አዘጋጅ፣ መድረክ ተላሚ፣ ፊልም ደራሲ፣ ቀልደኛ፣ ኮሜዲያን፣ ጋዜጣ አዘጋጅ፣ መጽሔት አዘጋጅ፣ ራዲዮ አስተላላፊና ቴሌቪዥን አቅራቢ ነበር።

ፒተር ኡስቲኖቭ
ፒተር ኡስቲኖቭ

ሰር ፒተር ኡስቲኖቭ በእናቱ በኩል የራሽያ ነገስታት ዘር ሲሆን በአባቱ በኩል ደግሞ የራሺያጀርመንኢትዮጵያ ነገስታት ዘር ነው። በራሱ በኡስቲኖቭ አስተያየት ቅደመ አያቱ የአጼ ቴወድሮስ ልጅናት የሚል ሲሆን በአንዳንድ ተመራማሪወች ዘንድ ግን ቅድመ አያቱ ማግዳሊና ሀል የተባለች የወለተ እየሱስ (ካታሪና ሀል) ልጅ ናት። ወለተ እየሱስ የእቴጌ ጣይቱ አማካሪ የነበረች የቴወድሮስ መድፍ ሰሪ የነበረው ሞሪዝ ሆል የተሰኘ አይሁድ ሚስት ነበረች። ወለተ እየሱስ የጀርመኑ ሰዓሊ ኤድዋርድ ዛንደር እና እሳተ ወርቅ የተሰኘች የጎንደር ወታደር የነበርው መቃዶ ልጅ ናት።

እጅግ ቅኔያዊ በሆኑ ንግግሮቹና ቀልዶቹ የታወቀው ይህ ሰው በቴሌቪዥን፣ በሌክቸርና በመሳሰሉት የህዝብ ስራወች ምንጊዜም አይጠፋም ነበር። በኋላም በነበረው የአይምሮ ብሩህነትና የዲፕሎማት ስራ አስተማሪ ሆኖ አገልግሏል፣ የዩኒሲኤፍም አምባሳደርና የአለም አቀፍ ፌዴራሊስት እንቅስቃሴም ፕሬዜዳንት ነበር።

ፒተር ኡስቲኖቭ የአካዳሚ አዋርድስ፣ ኤሚ አዋርድስ፣ ጎልደን ግሎብስና ባፍታ አዋርድስን አሸናፊ ሲሆን የመንግስት ሽልማትንም ከእንግሊዝ፣ ፈረንሳይና ጀርመን አገሮች አግኝቷል። በ2004 ዓ.ም. ከሞተም በኋላ፣ የዱርሃም ዩኒቨርስቲ የድህረ ምረቃ ማህበረሰብን የኡስቲኖብ ኮሌጅ በማለት ሰይሟል።

ዋቢ ጽሕፈት

Tags:

1921 እ.ኤ.አ.1996ዩናይትድ ኪንግደም

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ባሕልመስተፃምርየቅባት እህሎችጥርኝአባይ ወንዝ (ናይል)ጉሬዛአንበሳቆለጥየሐዋርያት ሥራ ፩ሰንሰልክሮማቶግራፊፈረስሶፍ-ዑመርምሳሌየማቴዎስ ወንጌልሺስቶሶሚሲስንጉሥፕሮቴስታንትየወባ ትንኝሥነ ባህርይበገናኦሮሚያ ክልልህግ ተርጓሚፋይናንስእንግሊዝኛጦጣሄሮይንአርሰናል የእግር ኳስ ክለብሴማዊ ቋንቋዎችሥላሴአፋር (ክልል)የአገሮች ገንዘብ ምንዛሪጊዜቁላጋምቤላ ሕዝቦች ክልልቴዲ አፍሮሶቅራጠስፈሊጣዊ አነጋገር መፌጦቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልአውግስጦስዳግማዊ ምኒልክሮቦትኦማንፎርብስተከዜዓሣአትላንቲክ ውቅያኖስቡርኪና ፋሶቤተ ማርያምታሪክቴሌቪዥንሀበሻርግብየሠገራ ትቦ ንጣፍ መድማት ወይመ መቁስል (ሄሞሮይድ)የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትኔልሰን ማንዴላኤርትራዴሞክራሲጁፒተርምጽራይምሙላቱ አስታጥቄየኢትዮጵያ ፍትህና ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ግንባርሰንበትየኖህ መርከብያዕቆብመዝገበ፡ቃላት፡በአምኅርኛ።አዳም ረታዓፄ ሱሰኒዮስአስርቱ ቃላትልብአበበ አረጋይተረትና ምሳሌ፡ ዳንኤል አበራጅቡቲቅኝ ግዛት🡆 More