ጓጉንቸር

ጓጉንቸር የአምፊቢያን ዓይነት እንስሳ ስትሆን በውሃ አካባቢ ኑሮዋን ትመራለች። ከእንቁራሪት እና ጉርጥ ይልቅ ሰውነቷ የለሰለሰ ነው። የኋላ እግሮቿም ረዣዥም ስለሆኑ ከመራመድ ይልቅ መዝለል ማለት ይቀናታል።

?ጓጉንቸር
Fossil range: ትራይሲክ
የዛፍ ጓጉንቸር
የዛፍ ጓጉንቸር
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: እንስሳ
ክፍለስፍን: አምደስጌ
መደብ: አምፊቢያን
ክፍለመደብ: ጓጉንቸር Anura
ብላሲየስ ሜሬም, 1820
የጓጉንቸሮች ስብጥር ካርታ
የጓጉንቸሮች ስብጥር ካርታ

ጓጉንቸር፣ እንደማንኛውም አምፊቢያን፣ በውሃ ውስጥና እና በደረቅ ምድር ላይ መኖር ትችላለች። የሆኖ ሆኖ ጓጉንቸር ጨው ባለበት ውሃ፣ ለምሳሌ በውቅያኖስ ውስጥ መኖር አትችልም፤ ትሞታለች።

ጓጉንቸርን መግድል ጠንቅ አለው፤ ምክንያቱም ጓጉንቸር በሽታ አስተላላፊ ትንኞችን ስለምትመገብ፣ እርሷ ስትሞት፣ እንደ ወባ አስተላላፊ ያሉ ትንኞች በብዛት መራባት ይችላሉና። ስለሆነም፣ የጓጉንቸር መኖር ጥቅሙ ከፍተኛ ነው።

በዘመናዊ ሥነ ሕይወት ረገድ፣ ክፍለመደቡ ሁሉ «ጓጉንቸር» ተብሏል፤ ከዚህም ውስጥ ብዙ አስተኔዎች በተለመደ «እንቁራሪት» እና ከነርሱም አንዱ አስተኔ «ጉርጥ» ይባላል።

ተረትና ምሳሌ


Tags:

አምፊቢያንእንስሳእንቁራሪትጉርጥ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሚካኤልፖልኛየሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል (ኢትዮጵያ)አሰፋ አባተኣደስትምህርተ፡ጤናአዳም ረታኢስታንቡልግድግዳኒንተንዶሲንጋፖርዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችሀይቅማንችስተር ዩናይትድኤችአይቪታምራት ደስታሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴየብርሃን ፍጥነትአየርላንድ ሪፐብሊክሳዑዲ አረቢያደቡብ አሜሪካማርያምየወባ ትንኝአፍሪካአንድምታየአፍሪቃ አገሮችገብረ ክርስቶስ ደስታማርቲን ሉተርየአፍሪቃ አንድነት ድርጅትመሬትየአዋሽ በሔራዊ ፓርክየጋብቻ ሥነ-ስርዓትየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክዲያቆንፈሊጣዊ አነጋገር ወየወላይታ ዞንየኢትዮጵያ ሶማሊያ ጦርነትአቡነ ባስልዮስየካ ክፍለ ከተማየኮንሶ ባህላዊ የእርከን ስራየሜክሲኮ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንየዓለም፡ታሪክ፡ከፍጥረት፡ጀምሮ፡እስከ፡ዘመናችን፡ድረስ፡ 1834ኢየሱስድረ ገጽ መረብየሥነ፡ልቡና ትምህርትሐረግ (ስዋሰው)ጋብቻየአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝርባሕላዊ መድኃኒትመንግሥተ አክሱምኮኒ ፍራንሲስጫትየጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳልቡርኪና ፋሶፍየልሶቪዬት ሕብረትዩ ቱብናዚ ጀርመንልጅኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)እንግሊዝኛሰንበትየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትቤተ ማርያምየአለም አገራት ዝርዝርዓለም-አቀፍ መደበኛ የመጽሐፍ ቁጥርዕብራይስጥቅዱስ ጴጥሮስአፋር (ብሔር)ቢዛንታይን መንግሥትእስልምናእስፓንኛሀዲስ ዓለማየሁ🡆 More