ጉሬዛ

ተራ ጉሬዛ (ሮማይስጥ፦ Colobus guereza) ኢትዮጵያና አፍሪካ ውስጥ የሚገኝ ዝንጀሮ ነው።

?ጉሬዛ
ጉሬዛ
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ሰብአስተኔ
አስተኔ: የምሥራቅ ክፍለአለም ዝንጀሮች
ወገን: የጉሬዛ ወገን Colobus
ዝርያ: ጉሬዛ
ክሌስም ስያሜ
''Colobus guereza''
ኤዷርድ ሪውፐል፣ 1835 እ.ኤ.አ.
የጉሬዛ መኖሪያ ስፋት
የጉሬዛ መኖሪያ ስፋት

ጉሬዛ
ጉሬዛ

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ

በጉሬዛ ወገን ውስጥ የተዛመዱት ዝርዮች ጥቁር ጉሬዛ (ኢኳቶሪያል ጊኔ ዙሪያ)፣ የአንጎላ ጉሬዛ (አንጎላኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክታንዛኒያ)፣ ንጉሥ ጉሬዛ (ሴኔጋል ዙሪያ)፣ ነጭ-ጭን ጉሬዛ (ጋና ዙሪያ) ናቸው። የተዛመዱት ወገኖችም ቀይ ጉሬዛዎችና ወይራ ጉሬዛ ከኢትዮጵያ ውጭ ይገኛሉ። እነዚህ ዝንጀሮች ሁሉ ደግሞ «ኮሎበስ» ተብለው ከሌሎች ዝንጀሮች የሚለዩበት አውራ ጣት በመጎደላቸው ነው። የሚበሉት በተለይ ያልበሰለ ቡቃያ ሲሆን፣ እነዚህ ዝንጀሮች ብቻ የሚያመሰኳ ሆድ አላቸው።

አስተዳደግ

ጉሬዛ በተለይ ቅጠልን እንዲሁም ፍራፍሬን ይበላል፤ አንዳንዴም እንጨት፣ ያትክልት ዘር፣ አበባ፣ አፈርም ወይም ጋጥመ-ብዙ ይበላል።

ጉሬዛ የምግብ ሰንሰለት አካል እንዲሆን የተፈጠረ አውሬ ይመስላል። በተለይ በንሥር እንዲሁም በግስላ ይነጠቃል፤ ከኢትዮጵያም ውጭ ሐለስት ቺምፓንዚ ያድነዋል። ሐለስት ግን ከሁሉ ቀይ ጉሬዛን ይመርጣል።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ

የእንስሳው ጥቅም

Tags:

ጉሬዛ የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይጉሬዛ አስተዳደግጉሬዛ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱጉሬዛ የእንስሳው ጥቅምጉሬዛሮማይስጥአፍሪካኢትዮጵያዝንጀሮ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሃይማኖትቁራ1 ሳባአዕምሮ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትስንዱ ገብሩጴንጤበዓሉ ግርማቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልፈንገስፖለቲካትንቢተ ኢሳይያስየወፍ በሽታቀዳማዊ ቴዎድሮስኃይሌ ገብረ ሥላሴቱርክሊያ ከበደሻይ ቅጠልሳማጂዎሜትሪዚምባብዌተውሳከ ግስአርጎባዕድል ጥናትአንዶራ ላ ቬላግብርጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊዳሎል (ወረዳ)ዱር ደፊወጋየሁ ደግነቱአገውደብረ ታቦር (ዓመት በዓል)ቅዱስ ገብረክርስቶስአቡነ አረጋዊሙሴዓለማየሁ ገላጋይስሜን ኮርያየማርቆስ ወንጌልየአውርስያ ዋሪሠርፀ ድንግልድሬዳዋቼልሲንግድየአክሱም ሐውልትጌሤምሆሎኮስትወሎአማርኛማዳጋስካርቆርኬ1876 እ.ኤ.አ.ጣይቱ ብጡልብርሃኑ ዘሪሁንሳይንስአየርላንድ ሪፐብሊክአውሮፓአርሰናል የእግር ኳስ ክለብቋንቋነነዌዶሮ ወጥበቅሎኮምፒዩተርፋሲል ግቢእንጦጦክፍያአሕጉርአዲስ ዘመን (ጋዜጣ)አበበ ቢቂላንብ🡆 More