ዳኑብ ወንዝ በአውሮፓ የሚፈስ ታላቅ ወንዝ ነው። ጥንታዊ ስሙ እስተር ወይም እስትሮስ ነበረ።
ዳኑብ ወንዝ | |
---|---|
| |
መነሻ | ጥቁር ጫካ (ሽዋርዝዋልድ-ባአር, ባዴን-ዉርተምበርግ, ጀርመን) |
መድረሻ | ጥቁር ባህር (ሮሜኒያና ኡክሬን) |
ተፋሰስ ሀገራት | ሮሜኒያ (28.9%), ሃንጋሪ (11.7%), ኦስትሪያ (10.3%), ሰርቢያ (10.3% combined), ጀርመን (7.5%), ስሎቫኪያ (5.8%), ቡልጋሪያ (5.2%), ቦስንያና ሄርዜጎቪና (4.8%), ክሮኤሺያ (4.5%), ዩክሬን (3.8%), ቼክ ሪፓብሊክ (2.6%), ስሎቬኒያ (2.2%), ሞልዶቫ (1.7%), ስዊትዘርላንድ (0.32%), ጣሊያን (0.15%), ፖላንድ (0.09%), አልባኒያ (0.03%) |
ርዝመት | 2,888 km |
የምንጭ ከፍታ | 1,078 m |
አማካይ ፍሳሽ መጠን | 30 km ከፓሳዎ በፊት: 580 m³/s፤ ቪዬና: 1,900 m³/s፤ ቡዳፔስት: 2,350 m³/s፤ ቤልግራድ: 6,500 m³/s [ከፍተኛው የፍሳሽ መጠን በረት በር የሚባለው በር 15,400 m³/s፣ 13 ኤፕሪል 2006 እ.አ.ኤ.] |
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት | 817,000 km² |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ዳኑብ ወንዝ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.