ደቡብ ኮርያ (대한민국 / 大韓民國 / Dae Han Min Guk(ዴ ሐን ሚን ጉግ) / የኮርያ ሬፑብሊክ).በ ምስራቃዊው የእስያ ክፍል እምትገኝ ሀገር ናት። ከሰሜን ኮርያ በስተቀር በየብስ እሚያዋስናት አገር የላትም።
대한민국 / 大韓民國 | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ዋና ከተማ | ሶውል | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ኮሪያኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዚዳንት | ሙን ጀኢን | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) | 100,210 (107ኛ) 0.3 | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት | 51,446,201 (25ኛ) | |||||
ገንዘብ | ዎን | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +9 | |||||
የስልክ መግቢያ | +82 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .kr |
ደቡብ ኮሪያ የተባባሪ መንግሥታት አባል ቢሆንም፣ ከአንዱ ሌላ አባል እርሱም ስሜን ኮርያ ዲፕሎማቲክ ተቀባይነት የለውም።
1950. 6. 25. ~ 1953. 7. 27.
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ደቡብ ኮርያ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.