የዋና ከተማዎች ዝርዝር

ይህ ዝርዝር የዋና ከተማዎችን ሥም ከነሚገኙበት ሀገር በፊደል ተራ ቅደም ተከተል ይዟል። በዝርዝሩ ውስጥ የተካተቱት ሉአላዊነት ያላቸው ሀገሮች፣ ሉአላዊነት የሌላቸው ሀገሮች፣ የተዋሃዱ ሀገሮች፣ እንዲሁም ድንበሮችን ይጨምራል። ሉዓላዊነት ያላቸው ሀገሮች በደማቅ ቀለም ተፅፈዋል።

ዋና ከተማ ሥም የሚገኝበት ሀገር ተጨማሪ ማስታዎሻዎች
አቡ ዳቢ የተባበሩት የዓረብ ግዛቶች የተባበሩት የዓረብ ግዛቶች
አቡጃ ናይጄሪያ ናይጄሪያ
አክራ ጋና ጋና
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
አልጀርስ አልጄሪያ አልጄሪያ
አማን ጆርዳን ጆርዳን
አምስተርዳም ኔዘርላንድስ ኔዘርላንድስ
አንዶራ ላ ቬላ አንዶራ አንዶራ
አንካራ ቱርክ ቱርክ
አንታናናሪቮ ማዳጋስካር ማዳጋስካር
አፒያ ጋና ሳሞያ
አስመራ ኤርትራ ኤርትራ
አቴንስ ግሪክ (አገር) ግሪክ
ባግዳድ ኢራቅ ኢራቅ
ባኩ አዘርባጃን አዘርባይጃን
ባማኮ ማሊ ማሊ
ባንኮክ ታይላንድ ታይላንድ
ባንጊ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ
ባንጁል ጋምቢያ ጋምቢያ
ቤጂንግ የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ቻይና
ቤሩት ሊባኖስ ሊባኖስ
ቤልግራድ ሰርቢያ ሰርቢያ
በርሊን ጀርመን ጀርመን
በርን ስዊዘርላንድ ስዊዘርላንድ
ቢሳው ጊኒ ቢሳው ጊኒ ቢሳው
ቦጎታ ኮሎምቢያ ኮሎምቢያ
ብራዚሊያ ብራዚል ብራዚል
ብራቲስላቫ ስሎቫኪያ ስሎቫኪያ
ብራዛቪል ኮንጎ ሪፑብሊክ ኮንጎ ሪፑብሊክ
ብሩክሴል ቤልጅግ ቤልጅግ
ቡካረስት ሮማንያ ሮማንያ
ቡዳፔስት ሃንጋሪ ሃንጋሪ
ብዌኖስ አይሬስ አርጀንቲና አርጀንቲና
ቡጁምቡራ ቡሩንዲ ቡሩንዲ
ካይሮ ግብፅ ግብፅ
ካንቤራ አውስትራልያ አውስትራልያ
ካራካስ ቬነዝዌላ ቬነዝዌላ
ካርዲፍ ዌልስ ዌልስ
ቺሲኖ ሞልዶቫ ሞልዶቫ
ኮናክሪ ጊኒ ጊኒ
ኮፐንሀገን ዴንማርክ ዴንማርክ
ዳካር ሴኔጋል ሴኔጋል
ደማስቆ ሲሪያ ሶርያ
ዳካ ባንግላዴሽ ባንግላዴሽ
ዲሊ ምሥራቅ ቲሞር ምስራቅ ቲሞር -
ጅቡቲ ጅቡቲ ጅቡቲ
ዶዶማ ታንዛኒያ ታንዛኒያ
ዶሃ ቃጣር ኳታር
ደብሊን አየርላንድ አየርላንድ
ዱሻንቤ ታጂኪስታን ታጂኪስታን
ኢዲምቡራ ስኮትላንድ ስኮትላንድ
ፍሪታውን ሴራሊዮን ሴራሊዮን
ፉናፉቲ ቱቫሉ ቱቫሉ





Tags:

ሉአላዊነት ያላቸው ሀገሮች

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ጀጎል ግንብቃናቃል (የቋንቋ አካል)ሀመርአር ኤን ኤጋሊልዮ640 እ.ኤ.አ.ፕሉቶቆለጥጃፓንስልጤአውራሪስመካከለኛ ዘመንፋሲል ግምብኢትዮጵያመንፈስ ቅዱስክራርሕግየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንደምፀደይሥልጣኔአለቃ ገብረ ሐናቤተ አባ ሊባኖስአቡነ ቴዎፍሎስምሥራቅየጢያ ትክል ድንጋይአማራ (ክልል)ሰጎንጥቁርተውላጠ ስምመስከረምፍልስፍናየሐበሻ ተረት 1899ስሜናዊ አውሮፓፆታወንዝየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንአሪያኒስምግራኝ አህመድኦሞ ወንዝየዋና ከተማዎች ዝርዝር1971 እ.ኤ.አ.ኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)የባቢሎን ግንብአበባቤተ መስቀልኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያንሄፐታይቲስ ኤጀርመንኛ1 ሳባሴምአበባ ጎመንቶማስ ኤዲሶንሶማሌ ክልልየወላይታ ዘመን አቆጣጠርፕላኔትቴክኖዎሎጂንፋስ ስልክ ላፍቶአስቴር አወቀየኖህ መርከብሮቦትዓለም-አቀፍ መደበኛ የመጽሐፍ ቁጥርስብሐት ገብረ እግዚአብሔርአበበ ቢቂላዶሮ ወጥቁስ አካልጀርመንሻሸመኔፌጦአጋጣሚ ዕውነትደቡብ አፍሪካ🡆 More