ዓርብ

ዓርብ የሳምንቱ ስድስተኛ ቀን ሲሆን ከሐሙስ በኋላ ከቅዳሜ በፊት ይገኛል።

ዓርብ በኃይማኖትም ዘንድ ለየት ያለ ዋጋ ካላቸው ቀኖች አንዱ ነው። በክርስቲያኖች ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለው በዕለተ ዓርብ በመሆኑ ለየት ያለ ክብደት ይሰጠዋል። ለምሳሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኞች ዘንድ ከዘመነ ፋሲካ ውጪ ዓርብ የጾም ቀን ነው። ለሙስሊም ወንዶችም ዓርብ ቀትር ላይ በመስጊድ ተገኝቶ የጋራ ጸሎት ማድረግ ግዴታ ነው። በመስጊድ መሰባሰብ ግዴታ አይሁን እንጂ ለሴቶችም የጸሎት ቀን ነው።

Tags:

ሐሙስቅዳሜ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሐና ወኢያቄምወይን ጠጅ (ቀለም)ግመልጌዴኦውዳሴ ማርያምፋይዳ መታወቂያሥላሴአፋር (ብሔር)አፍሪካወሎእንክርዳድየአፍሪካ ቀንድዋሽንትኡሩጓይየወላይታ ዞንሞዚላ ፋየርፎክስጀርመንኦሮምኛሞስኮቋንቋሀበሻእስልምና1953 እ.ኤ.አ.ቢዛንታይን መንግሥትየኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክቃናሃይማኖትቆሎቤተ ማርያምዕብራይስጥውክፔዲያፒያኖጎንደር ከተማየአለም አገራት ዝርዝርየዓለም የመሬት ስፋትኬንያትምህርተ፡ጤናሥርዓተ ነጥቦችጁፒተርኢትዮጵያወርቅኤችአይቪሺዓ እስልምናአዲስ ዘመን (ጋዜጣ)እስራኤልናይጄሪያአቡነ ተክለ ሃይማኖትየጋብቻ ሥነ-ስርዓትሕግየኢትዮጵያ ሶማሊያ ጦርነትዋሺንግተን ዲሲአቡጊዳየትነበርሽ ንጉሴጥምቀትየመጀመሪያው የዓለም ጦርነትፋሲካሳይንስንፋስ ስልክ ላፍቶየፖለቲካ ጥናትማርቲን ሉተርእስፓንኛታምራት ደስታሶዶመዝገበ ቃላትድሬዳዋየብርሃን ስብረትብር (ብረታብረት)መርካቶተውሳከ ግሥዳቦንጉሥየቋንቋ ጥናትአማርኛ ልብ ወለድ መፃህፍትአጋጣሚ ዕውነትዱባይ🡆 More