ኮፐንሀገን

ኮፕንሀገን (København) የዴንማርክ ዋና ከተማ ነው።

ኮፐንሀገን
ኒውሃቭን ሰፈር

ከተማው መጀመርያው የተሠራው በ11ኛው ክፍለ ዘመን ነበር። ስሙ ከጥንታዊ ዳንኛ ሲሆን ትርጉሙ 'ነጋዴዎች ወደብ' ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 1,094,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 55°43′ ሰሜን ኬክሮስ እና 12°34′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

Tags:

ዋና ከተማዴንማርክ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አማርኛቀይ ተኩላየጣልያን ታሪክቁልቋልአማርኛ ልብ ወለድ መፃህፍትመልከ ጼዴቅመቅመቆሲሳይ ንጉሱአዶልፍ ሂትለርየወታደሮች መዝሙርእንጦጦፀሐይጤፍሶቪዬት ሕብረት1960 እ.ኤ.አ.ዘመነ መሳፍንትአሰፋ አባተዳኛቸው ወርቁቤተ አማኑኤልትንቢተ ዳንኤልአማኑኤል ካንትረጅም ልቦለድክርስቶስኤችአይቪደጃዝማችቤተ እስራኤልዕድል ጥናትሚሲሲፒ ወንዝሚያዝያ 27 አደባባይስዕልኬንያሙዚቃየሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል (ኢትዮጵያ)ዳግማዊ ምኒልክቀስተ ደመናወላይታሳዑዲ አረቢያብጉርLጂፕሲዎችመድኃኒትየትንቢት ቀጠሮየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችጅማ ዩኒቨርስቲጣልያንየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማሞዛምቢክምዕተ ዓመትሰዋስውየነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥየኖህ ልጆችቅኝ ግዛትሥነ-ፍጥረትመለስ ዜናዊእቴጌ ምንትዋብሰይጣንቢስቢ፥ አሪዞናሙሉቀን መለሰቱርክደመቀ መኮንንየንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትሠርፀ ድንግልየልብ ሰንኮፍደቡብ ኮርያሻይ ቅጠልየርሻ ተግባርመጽሐፈ ጦቢትየዮሐንስ ራዕይነብርፍልስፍናና ሥነ ሐሳብዶሮ ወጥNorth Northዓለም-አቀፍ መደበኛ የመጽሐፍ ቁጥር🡆 More