ኮኝስኮቮላ (ፖሎኝኛ ፡ Końskowola, IPA : ) በደቡባዊ ምስራቅ ፖላንድ የሚገኝ ሰፈር ነው። ከፑዋቪ እና ከኩሩቭ ከተሞች መካከል በኩሩፍካ ወንዝ ላይ ትገኛለች። ከተማው 51°25′ ሰሜን ኬክሮስ እና 22°03′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በ1996 ዓ.ም.
የሕዝቡ ብዛት 2,188 ነበር። ሰፈሩ በ14ኛ ክፍለ ዘመን ዊቶውስካ ዎላ በሚባል ስም እንደተመሠረተ ይታመናል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ኮኝስኮቮላ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.