ኮምፒዩተር

ኮምፕዩተር ማለት ማንኛውንም ኢንፎርሜሽን ፕሮሰስ የሚያደርግ ማሽን ነው። ይህንም የሚያደርገው በተርታ የተቀመጡ ትዕዛዞች በመፈጸም ነው። ለብዙ ሰዎች ኮምፒዩተር ሲባል ዐዕምሯቸው ላይ የሚመጣው የግል (ፐርሰናል) ኮምፒዩተር ነው። ነገር ግን ኮምፒዩተር ሲባል በጣም ብዙ ነገሮችን ያጠቃልላል። ላፕቶፕ ፣ ዴስክቶፕ ፣ ማይክሮ-ኮምፒዩተር ፣ ሱፐር-ኮምፒዩተር ፣ ካልኩሌተር ፣ዲጂታል ካሜራ እና ሌሎችንም ያጠቃልላል።

ኮምፒዩተር
ኮምፒዩተር

ታሪክ

ቀድሞ አስሊ ማለት አንድ በሒሳባዊ ትዕዛዝ የተለያዩ የጥንት መሣሪያዎችን እየተጠቀመ ቁጥሮችን የሚያሰላ ሰው ነበር። እስከ 20ኛው ክፍለ-ዘመን ድረስ የተለያዩ ጠቃሚ መሣሪያዎች ተሰርተዋል። ከዛ በኋላ ትልልቅ ማሸኖች መሠራት ጀመሩ። እነዚህ ማሽኖች ከዛሬው ኮምፒዩተሮች(አስሊዎች) ጋር ሲወዳደሩ በጣም ትልቅና ቀርፋፋ ናቸው።

የኮምፒዩተር ዐይነቶች

  • ሜን ፍሪም
  • ሱፐር ኮምፒዩተር
  • ዎርክ ስቴሽን
  • ማይክሮ ኮምፒዩተር-(ዴስክቶፕ፣ ላፕቶፕ፣ ፓልምቶፕ)
  • ሚኒ ኮምፒዩተር

ዋና የኮምፒየተር ዐይነቶች እንደሚከተለው ነው፦

የኮምፕዩተር ክፍሎች

የኮምፕዩተር የውስጥ ክፍሎች የሚከተሉት ናቸው፡-

1.ሞኒተር(የምንሰራውን ነገር እንዲያሳየን፤ምስል፣ጽሑፍ፣ ቪዲዮ ወይም ማንኛውም ነገር ሊሆን ይችላል)

ሞኒተር 14 ኢንች፣ 15 ኢንች፣ ወዘተ. እየተባለ ይገላጻል፡፡

14 ኢንች 15 ኢንች እያልን ስንናገር አለካኩ ከምስል ማሳያው አንድ ጥግ እስከ ሌላኛው ጥግ ያለውን ርቀት በመለካት ነው፡፡(ስዕሉን ይመልከቱ፡፡)

በፊት የነበሩት የላፕቶፕና ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች ሬሾ (ርዝመት ሲካፈል ለወርድ) 4በ3(በትክክል ሲጻፍ 4:3 ይሆናል) ነበር፡፡

አሁን ደግሞ የቲያትር ሞድ የሚባለው ባለ 16፡9 ሬሾ ወይም ዋይድ ስክሪን (widescreen) በመጠቀም ላይ ናቸው፡፡

2.ማዘርቦርድ(እናት ሰሌዳ)(ሁሉም የኮምፕዩተር ክፍሎች(ዕቃዎች)የሚቀዳጁበት)

3.ሲፒዩ(የኮምፕዩተሩ አእማሮ እንደማለት ነው፡፡ይህ ሲባል ግን ሲፒዩን ከሰው አእምሮ ጋር አንድ ነው ማለት አይደለም፡፡)

4.ሜሞሪ(ማስታወሻ)(የምንሰራውን ስራ ወይም ፋይል በጊዚያዊነት አስቀምጠንበት የምንሰራበት)

ሜሞሪ(ማስታወሻ) በባይት (Bytes) ይለካል፡፡ ከ Bytes ፊት Kilo፣ ማለትም ኪሎባይት (kilobytes)([1,024 ባይቶች ወይም Bytes ማለት ነው፡፡ ] ፣ Mega[1,048,576 ባይቶች ወይም Bytes ] ፣ Giga [1,073,741,824 ባይቶች ወይም Bytes]፣ ወዘተ የሚሉትን ቃላት በመጠቀም ኪሎባይት(kilobyte)፣ ሜጋባይት (megabyte)፣ ጊጋባይት (gigabyte) እያልን የኮምፒዩተር ሜሞሪ መግለፅ እንገልጻለን፡፡

ለምሳሌ 10 MegaBytes ወይም ባጭሩ ሲጸፍ 10MB ይህ ማለት 10,485,760 Bytes ይሆናል ማለት ነው፡፡

5.ኤክስፓንሽ ስሎት

6.የኤሌክትሪክ ሀይል ማቅረቢያ (power supply)

7.የሲዲ ማሰሪያ (cd drive)

8.ሀርድ ዲስክ (የምንሰራውን ወይም የምንጠቀምበትን ፋይል በቋሚነት ለማስቀመጥ)

9. መሎጊያ (ማውስ)

10.የፊደል ገበታ (ኪቦርድ)

ዊኪፒዲያ ላይ ያለውን ምስል ከቁጥሩ ጋር ማነጻጸር ይቻላል፡፡

ኮምፕዩተሮች እንዴት እንሚከፈት ማወ

ታዋቂ ዋና ዋና የኮምፕዩተር አምራቾች

ታዋቂ የኮምፕዩተር አምራቾች የሚከተሉት ናቸው፡፡ ይህ ማለት ግን እያንዳዱን የኮምፕዩተር ክፍል(ዕቃዎች)ይሠራሉ ማለት አይደለም፡፡

1.አይቢኤም[IBM](አሁን እንኳ የፒሲ ክፍሉን እ.ኤ.አ. በ2004 ለቻይናው ሊኖቮ ሸጦታል)፡፡ አሁን ሜን ፍሬም[Main Frame] ኮምፒዩተር ነው በብዛት የሚያመርቱት/የሚሠሩት፡፡

ድረ ገጽ---[ http://www.ibm.com የአይቢኤም ድረ ገጽ ]

2.ዴል[Dell]

ድረ ገጽ---[ http://www.dell.com የዴል ድረ ገጽ]

በኢትዮጵያ የዴል ወኪል አልታ ኮምፒዩተር ነው፡ ፡አድራሻቸው ቦሌ መንገድ ሸዋ ሱፐርማርኬት ፊትለፊት ኔጃት ኮምፒዩተር ያለበት ፎቅ ላይ ነው፡፡

3.ኤሰር[Acer]

ድረ ገጽ---[ http://www.acer.com የኤሰር ድረ ገጽ]

በኢትዮጵያ የኤሰር ወኪል ኔጃት ኮምፒዩተር ነው፡፡ አድራሻቸው ቦሌ መንገድ ሸዋ ሱፐርማርኬት ፊትለፊት አልታ ኮምፒዩተር ያለበት ፎቅ ላይ ነው፡፡

4.ቶሺባ [Toshiba]

ድረ ገጽ---[ http://www.toshiba.com የቶሺባ ድረ ገጽ]

5. አፕል [Apple]

ድረ ገጽ---[ http://www.apple.com የአፕል ድረ ገጽ]

6.ኤችፒ[HP]

ድረ ገጽ---[ http://www.hp.comድ የኤችፒ[ድረ ገጽ]

7. [HDDV]

የ PC ክፍሎች የሩሲያ አምራች [https://hddv.ru/]

ኮምፕዩተሮችና የዓለም ፊደላት

የመጀመሪያቹ ኮምፕዩተሮች የሚሠሩት በእንግሊዝኛ ፊደል ብቻ ነበር። ቀስ በቀስ ግን የተለያዩ ኣገሮች ሊቃውንት በየራሳቸው ፊደላት እንዲሠሩ ኣደረጉ። ኮምፕዩተር በእያንዳንዱ የግዕዝ ፊደል፣ ኣኃዝና ምልክት እንዲሠራ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈጠረው ኢትዮጵያዊው ዶክተር ኣበራ ሞላ ነው። በቅርቡም አያንዳንዱ የግዕዝ ፊደል፣ ኣኃዝና ምልክት ዩኒኮድ የሚባል የዓለም ፊደላት መደብ ውስጥ መግባት ቀጥሏል።

Tags:

ኮምፒዩተር ታሪክኮምፒዩተር የ ዐይነቶችኮምፒዩተር የኮምፕዩተር ክፍሎችኮምፒዩተር ኮምፕዩተሮች እንዴት እንሚከፈት ማወኮምፒዩተር ታዋቂ ዋና ዋና የኮምፕዩተር አምራቾችኮምፒዩተር ኮምፕዩተሮችና የዓለም ፊደላትኮምፒዩተርላፕቶፕ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

መዝገበ ዕውቀትዶዶላ (ወረዳ)ሽኮኮሪቻርድ ፓንክኸርስትአማርኛ መዝገበ ቃላት 1859አቡጊዳቅዱስ ገብርኤልፍቼ ጫምባላላ በዓል በዩኔስኮ የሰው ልጆች ወካይ የማይዳሰስ ባሕላዊ ቅርስ ዝርዝር ላይ በዩኔስኮ ተመዘገመሐመድቀነኒሳ በቀለክርስቶስ ሠምራቤተ መርቆሬዎስዮሐንስ ፬ኛየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንየሚጣፍጥ ምግብ ምንድን ነው ቢሉት ሲርብ የበሉት ነውከበደ ሚካኤልኢየሱስመሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲዐቢይ አህመድእንጦጦወርቅደራሲሼህ ሁሴን ጅብሪልጌታቸው አብዲሳይንስእሑድሀዲስ ዓለማየሁመንዝባህር ዛፍስንዱ ገብሩቡዳከተማጊዜፍቅር እስከ መቃብርቢዛንታይን መንግሥትList of academic disciplinesመጋቢትማላዊአይሁድናቀጤ ነክእቴጌ ምንትዋብረመዳንእያሱ ፭ኛጥምቀትየደም መፍሰስ አለማቆምሥነ-ፍጥረትየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፬የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክሳንክት ፔቴርቡርግኤሊየጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበርበርራስታፋራይ እንቅስቃሴኮሶ በሽታየፀሐይ ግርዶሽዝቋላማርስምዕራብ አፍሪካየዊኪፔዲያዎች ዝርዝርሶማሌ ክልልየኦቶማን መንግሥትሥላሴባቲ ቅኝትመጽሐፈ ኩፋሌሥነ ንዋይጃቫበጀትራያቡናገብረሃና ገብረማሪያም19ኛው ክፍለ ዘመን የግራኝና የልብነ ድንግል ታሪክ በአማርኛአገው ምድርመጋቢት ፰የዓለም የመሬት ስፋትሽሮ ወጥ🡆 More