ክሮኤሽያ

ክሮኤሽያ ወይም ክሮሽያ (ክሮሽኛ፦ Hrvatska /ሕርዋትስካ/) የአውሮፓ አገር ነው። የቀድሞ ዩጎስላቪያ ክፍላገር ነበረ።

Republika Hrvatska
ክሮሽያ

የክሮሽያ ሰንደቅ ዓላማ የክሮሽያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር "Lijepa naša domovino"

የክሮሽያመገኛ
የክሮሽያመገኛ
ዋና ከተማ ዛግሬብ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ክሮኤሽኛ
መንግሥት
ፕሬዚዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፓርላማዊ ሪፐብሊክ
ኮልንዳ ግራባር-ኪታሮቭች
አንድረይ ፕሌንኮቪች
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
56,542 (126ኛ)

1.09
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
4,190,700 (115ኛ)
ገንዘብ ዩሮ
ሰዓት ክልል UTC +1
የስልክ መግቢያ +385
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .hr

«ክሮኤሽያ» በእንግሊዝኛ የ«Croatia» ኣጠራር ያንጸባርቃል። ይህም አጻጻፍ ከሮማይስጥ /ክሮዋቲያ/ ሲሆን ከኗሪ ስም /ሕርዋትስካ/፣ ሕዝቡም /ሕርዋቲ/፣ ቋንቋውም /ሕርዋትስኪ/ ደረሰ። የስላቪክ ቋንቋ ተናጋሪዎች የሆኑት ክሮአት ሕዝብ በዙሪያው ከ810 ዓም ገደማ ታውቀዋል፣ ከ600 ዓም አስቀድሞ ተዘዋዋሪዎች እንደ ነበሩ ይታመናል፤ ከእስኩቴስ ወይም ከሳርማትያ እንደ ደረሱ በብዙ መምህሮች ይታመናል። ትርጉሙ ተከራካሪ ሆኗል፤ በአንዳንድ አስተሳሰቦች ግን ከጥንታዊው ሀገር «አራኾሲያ» (በአሁኑ አፍጋኒስታን፣ ጥንታዊ ፋርስኛ /ሓራሑዋቲስ/) ጋር ዝምድና ይኖረዋል።



Tags:

ዩጎስላቪያ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አበራ ለማልብወለድ ታሪክ ጦቢያማህበራዊ ሚዲያተውሳከ ግሥኢትዮጵስት በዓለም ዙሪያዛጔ ሥርወ-መንግሥትአባታችን ሆይጡንቻገደብጂጂየጣሊያን መንግሥት (1861–1946 እ.ኤ.አ.)ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልቅዱስ ገብርኤልኦሮሚያ ክልልእንጀራአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭሊያ ከበደባንክስኳር ድንችአውስትራልያኤቨረስት ተራራአህያየሕገ መንግሥት ታሪክእጸ ፋርስእምስጫትማርያምመንፈስ ቅዱስኦሮማይደርግየሺጥላ ኮከብያዕቆብማሪቱ ለገሰየሮሜ መንግሥትፋሲል ግቢደቡብ አፍሪካፕሮቴስታንትሄሮይንየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥጥድበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርዕንቁጣጣሽዳግማዊ ምኒልክቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴየአለም ፍፃሜ ጥናት«የሰብዓዊ መብት አቀፋዊ መግለጽ»ሕገ መንግሥትቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስመስኮብኛጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊኮንሶአበሻ ስምገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችሙሴኩዌት (አገር)ውሻማህፈድኢድ አል ፈጥርአሸንዳወሎስእላዊ መዝገበ ቃላትአፈ፡ታሪክጸጋዬ ገብረ መድህንፔንስልቫኒያ ጀርመንኛመጽሐፈ ሲራክየኖህ ልጆችየዓለም ዋንጫየውሻ አስተኔአሕጉርየኮርያ ጦርነትቤተ እስራኤልክራርመጽሐፈ ኩፋሌፋርስመስቀል🡆 More