ኪሪባስ (Kiribati) በሰላማዊ ውቅያኖስ የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው ታራዋ ነው።
የኪሪባስ ሪፐብሊክ | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: "Teirake Kaini Kiribati" "ኪሪባስ ተነሣ" | ||||||
ዋና ከተማ | ታራዋ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ ጊልበርትስ | |||||
መንግሥት ፕሬዚዳንት ምክትል ፕሬዝዳንት | ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ ታንቲ ማማኡ ኩራቢ ነነም | |||||
ዋና ቀናት ሰኔ ፭ ቀን 1971 ዓ.ም. (12 ጁላይ 1979 እ.ኤ.አ.) | ነፃነት ከብሪታንያ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) | 811 (172ኛ) | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2015 እ.ኤ.አ. ቆጠራ | 110,136 (180ኛ) | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +12 እስከ +14 | |||||
የስልክ መግቢያ | +686 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .ki |
የአገሩ ስም አጻጻፍ Kiribati ምንም ቢሆን፣ አጠራሩ /ኪሪባስ/ ነው። ጥንታዊ ኗሪዎቹ ዋና ደሴቶቹን ቱንጋሩ ይሉዋቸው ነበር። የእንግሊዝ አገር መርከበኛ ቶማስ ጊልቤርት በ1780 ዓ.ም. አገኛቸው። ደሴቶቹ ስለእርሱ የጊልቤርት ደሴቶች ተሰየሙ። በኗሪ አጠራር «ጊልቤርት» የሚለው ቃል «ኪሪባዲ» ወይም «ኪሪባስ» (Gilberts) ስለሆነ ቋንቋቸው ደግሞ ኪሪባስኛ ይባላል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ኪሪባስ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.