የአካዳሚ ሽልማት (እንግሊዝኛ፡ Academy Award፤ ሲነበብ፡ አካደሚ አዋርድስ) ወይም ኦስካር (እንግሊዝኛ፡ Oscar እየተባለ የሚጠራው በአሜሪካ የስዕል ጥበብ እና ሳይንስ ማዕከል የሚዘጋጅ አመታዊ የፊልም (ዘርፍ)ኢንዱስትሪ ተሳታፊዎች ሽልማት ነው። ይህ ሽልማት የሚሰጠው በአመት አንድ ጊዜ የሚካሄድ የምርጥ ፊልሞች መሸለሚያ ዝግጅት ላይ ነው።
ይህ የሽልማት ዘርፍ በአለማችን ሚዲያ እድሜ ጠገቡ ነው። ሌሎች እንደ ግራሚ አዋርድስ፣ ኤሚ አዋርድስ፣ ጎልደን ግሎብ አዋርድስ እና ሌሎች የሚዲያ ዘርፍ ሽልማቶች ከዚሁ ሽልማት የተቀዱ ናቸው። ኦስካር በአለማችን ትልቁ የፊልም ሽልማት መድረክ ነው።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ኦስካር, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.